አግራሞት

አልዛሂመር ይረታ ይሆን?

የኒውሜክሲኮ የጤና ሳይነስ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የመርሳት በሽታ መንስኤ የሆነውን ከአንጐል ህዋሳት  ውጪ የሚከማች የኘሮቲን ግግርን ለመከላከል ተስፋ ሰጪ ነው የተባለለትን ክትባት በሰዎች ላይ ለመሞከር...

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ

ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ በጋምቤላ ክልል ከአገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በስተምእራብ 850 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው:: ፓርኩ በ1973 ዓ.ም በቀጣናው የሚገኙ የዱር...

መብረቅ  የሚያለመልመዉ

በመብረቅ የሚመቱ አበዛኞዎቹ ዛፎች ይደርቃሉ ወይም የሚተርፍ ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ ሆኖም ከነዚህ በተለየ ለረዢም ዓመታት በተደረገ ጥረት ተመራማሪዎች ከመብረቅ ጥቃት መትረፍ ብቻ ሳይሆን በጥቃቱ...

ፔንጉዊን የከሰከሰዉ

ሦስት ተሳፋሪዎችን ይዞ በዝቅተኛ ከፍታ ላይ ሲበር የነበረ ሄሊኮፕተር በተገቢ ሁኔታ ባልታሰረ ካርቶን ውስጥ የጫነው ፔንጉዊን ወፍ ሾልኮ በበረራ መቆጣጠሪያ ሰሌዳው ላይ በመውጣቱ ከአብራሪው...

በዝማሬ የሚግባቡት

ትንንሽ የዓእዋፍ ዝርያዎች  የሚያሰሙት ዝማሬ ምንነታቸውን በማስተዋወቅ አጣማጅ ለማግኘት እና መኖሪያ ቀጣናቸውን ከጥቃት ለመከላከል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img