አግራሞት

አስጊው የጠፈር ላይ ስብርባሪ

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ከተማ የግለሰብን መኖሪያ ቤት ጣሪያ ቀዶ የገባው ሰባት መቶ ግራም የሚመዝን ቁስ የጠፈር ላይ ስብርባሪ መሆኑን የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል /ናሳ/ ማረጋገጡን...

ያቤሎ ብሔራዊ ፓርክ

  ከአዲስ አበባ በስተደቡብ በ565 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ የሚገኝ ማራኪ መዳረሻ ነው፡፡ የፓርኩ ስፋት ሁለት ሺህ አምስት መቶ ስኩዌር...

በዘንባባ ዝንጣፊ ከሞት ተራፊ

በምዕራባዊ ፓስፊክ ውቅያኖስ የሞተር ጀልባቸው በማዕበል ተመቶ ከአገልግሎት ውጪ የሆነባቸው ዓሳ አስጋሪዎች በአቅራቢያው በሚገኝ ሰው አልባ ደሴት ላይ ከደረሱ ከስምንት ቀናት በኋላ በዘንባባ ዝንጣፊ...

ጤና የሚያቃውሱት ቅንጣቶች

ጥቃቅን የፕላስቲክ ቅንጣቶች በምግብ፣ በውኃ እንዲሁም ለመተንፈስ ከሚያገለግለው አየር ጋር  ተቀላቅለው ወደ ሰውነት በመግባት በአንጐል፣ ጉበት፣ አንጀት እና ኩላሊት ላይ ተጽእኖ በማድረስ ለጤና ጠንቅ...

ግዙፉ አሳንሰር

በህንድ ሙምባይ ከተማ በሚገኘው ባለ አምስት ፎቅ የንግድ ማዕከል ህንፃ ላይ የተገጠመው 235 ሰዎችን መያዝ የሚችለው መውጫ መውረጃ የዓለማችን ግዙፉ አሳንሰር መሆኑን ኦዲቲ ሴንትራል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img