አግራሞት

አውሮኘላን ጎታቹ ባለክብረወሰን

ጣሊያናዊዉ ሦስት አውሮኘላኖችን በገመድ አቆራኝቶ ወገቡ ላይ አስሮ እግሮቹን ሽቅብ ሰቅሎ በእጆቹ አስፋልት ላይ እየተራመደ አምስት ሜትር በመጐተቱ ለዓለም ክብረወሰን መብቃቱን ዩፒአይ ድረ ገጽ ...

የብዝኃ ሕይወት ውድመት እንዳይከተል

በዓየር ንብረት ቀውስ የሚደርሰውን ተፅእኖ መቀነስ ወደሚያስችል ከብክለት የፀዳ የኃይል አማራጭ ለመሸጋገር የሚደረግ የማእድን ቁፋሮ የብዝሃ - ሕይወት ውድመትን ሳያስከትል ሊሠራ እንደሚገባ ቴክኖሎጂ ዶት...

ሁለት ሄክታር ያለበሰዉ ዛፍ

በብራዚል ፒራንጌ ኖርቴ የባሕር ዳርቻ በ1888 እ.አ.አ የተተከለው “የካሺው” ዛፍ ወደ ጐን ቅርንጫፉ እየሰፋ ስምንት ሺህ አራት መቶ ካሬ ሜትር ማልበሱን  ኦዲት ሴንትራል ድረ...

ያልተጠናቀቀዉ – አንደኛ

በቻይና ቲያንጂን ከተማ በ2008 እ.አ.አ ግንባታው ተጀምሮ በ597 ሜትር ከፍታ 117 ፎቅ ላይ የቆመው ህንፃ በርዝመቱ ካልተጠናቀቁት በአንደኛ  ደረጃ ላይ መቀመጡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ

ክሩገር ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ አፍሪካ በ1926 እ.አ.አ ነው ህጋዊ ሆኖ የተመሰረተው:: ፓርኩ በግምት 360 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዲሁም አማካይ ወርድ ወይም የጐን ስፋቱ 65...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img