አግራሞት

ከግምት ያለፈዉ

የባሕር ወለል ከፍታ ከሚጠበቀው በላይ በመጨመሩ ዳርቻው በማዕበል እና ሞገድ ከመሸርሸር አልፎ በአቅራቢያው በሚገኝ ስነ ምህዳር እና ኗሪዎች ላይ ውድመት ማስከተሉን ስፔስ ዴይሊ ድገ...

የዓባይ ወንዝ ሚሊኒዬም ፓርክ

የባሕር ዳር  ዓባይ ወንዝ ሚሊኒዬም ፓርክ ከጣና ኃይቅ ደቡባዊ ጫፍ የዓባይ ወንዝ መውጫ እስከ ጢስ ዓባይ ፏፏቴ ድረስ በወንዙ መውረጃ ግራ እና ቀኝ  የሚገኘውን ...

በቲክቶክ ላይ መደነስን ያገዱት

በአሜሪካ የዌስት ቨርጂኒያ የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ተጫዋቾቻቸው ቡድናዊ ስሜትን አጐልብተው የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ እየደነሱ በቲክቶክ እንዳይለቁ ማገዳቸውን ዩፒአይ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስንብቧል፡፡ የዌስት...

አዋኪዉ

በሩሲያ ቮልጎግራድ ከተማ በሚገኝ የጋራ መኖሪያ ህንፃ የራሱን ድርሻ ገዝቶ በአንድ ክፍል ይኖር የነበረ ጐልማሳ ከአንድ ዓመት ወዲህ  ጐረቤት የሚያውክ ሙዚቃ እና አስፈሪ የእንስሳት...

በብቸኝነት ጤናን የሚያናጋዉ

የሚኖሩበትን ሀገር ለቀው ወደ ውጪ ሀገር የሚሄዱ ጡረተኞች (ተጧሪዎች) በአገራቸው ከሚኖሩት የበለጠ የብቸኝነት ወይም የማህበራዊ እና ስሜታዊ መነጠል አደጋ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img