አግራሞት

ጠባቡ ቤት

በጣሊያን ሲሲሊ ፔትራሊያ ሶታና መንደር ከአዋሳኙ ፈቃደኝነት ወይም ይሁንታ ባለማግኘቱ በእልህ የተሠራው ባለ ሁለት ፎቅ ቤት የዓለማችን ቀጭኑ ወይም እጅግ ጠባብ ቤት የሚል ስያሜ...

ክትትል እና ትንበያን አጋዡ

አቅጣጫ እና መገኛ ቦታ ማመላከቻ (GPS) ለማዕበል እንዲሁም ነጐድጓዳማ ውሽንፍር ለተቀላቀለበት የአየር ንብረት ክስተቶች ክትትል እና ትንበያን በማሻሻል ለቅድመ ጥንቃቄ ተግባራት አጋዥ መሆኑን ቴክኖሎጂ...

ባቡር ላይ ዓመት ከስድስት ወር

የ17 ዓመቱ ታዳጊ የወላጆቹን መኖሪያ ቤት ለቆ ባቡር ላይ ውሎ እያደረ ከ18 ወራት ለበለጠ ጊዜ በመጓጓዝ እያሳለፈ መሆኑን ኦዲቴ ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: ታዳጊው...

የታዳጊዎች ለአስም መጋለጥ

የተለያዩ በካይ ውህዶች ከባቢ ዓየርን በሚቀላቀሉበት አቅራቢያ የሚኖሩ ታዳጊዎች በአስም በሽታ የመያዝ ምልክቶች እንደሚታዩባቸው በጥናት መረጋገጡን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በአሜሪካ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ በ269...

አጭሩ ዶክተር

የ23 ዓመቱ ህንዳዊ ጋኒሽ ባራያ በቁመቱ ማጠር መድሎ ቢደረስበትም የገጠሙትን መሰናክሎች በጽናት አልፎ በህክምና ሙያ ዲግሪውን ለማግኘት በማጠናቀቂያው የተግባር ልምምድ ላይ መድረሱን ኦዳቲ ሴንትራል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img