አግራሞት

ለውጥ ያመጣው ንድፍ

በጃፓን የሾፌሩ ወይም “ካንቴን” ክፍል በከፊል በሉል ቅርፅ የተሰራው የጭነት ማጓጓዣ መርከብ  የእቃ ማሸጊያ ሳጥኖችን በመያዝ ዓቅሙ፣ በፍጥነቱ እና በነዳጅ ቆጣቢነቱ መሠረታዊ ለውጥ ማምጣቱን...

የገፀ ምድር መሀንዲሶቹ

እንስሳት ገፀምድር ወይም መልካዓምድርን በመቅረፅ ረገድ የላቀ ሚና ያላቸው ተፈጥሯዊ መሀንዲሶች መሆናቸውን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አበቅቶታል፡፡ በለንደን የኩዊን ሜሪ ዩኒቨርሲቲ ኘሮፌሰር...

ጀጎል

የሐረር ጀጎል ግንብ የተገነባው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከግራኝ አህመድ ጦርነት በኋላ በአሚር ኑር አማካኝነት ነው። ግንቡ የተገነባበት ዋናው ምክንያት የሐረር ከተማ ከወራሪዎች ለመከላከል...

ረጅሙ – ባለክብረወሰን

በታይላንድ ከተወለደ ሦስት ዓመት ያስቆጠረው ጐሽ ከሸኮናው እስከ ጫንቃው አንድ ሜትር ከሰማኒያ ሴንትሜትር በላይ በተለካ ቁመቱ በዓለም የድንቃድንቅ መዝገብ ለክብረወሰን መብቃቱን ኤንዲቲቪ ድረ ገጽ...

የሩጫዉ ፊትአውራሪ

በቻይና ዚጂንግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተሰራው ባለ አራት እግሩ ሮቦት በሰከንድ አስር ሜትር በመሮጥ ፈጣን ሰዓት ማስመዝገቡን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አብቅቶታል:: ተመራማሪዎቹ ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img