አግራሞት

በሱፍ ያማረዉ

የዕደ ጥበብ ባለሙያዋ አጫጭር ፀጉር ያለውን “ፒንቸር” የተሰኘ የውሻ ዝርያ ለዕውነታ በቀረበ መልኩ በሱፍ ክር መስራት መቻሏን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል:: ጃፓናዊቷ ትሩሚ ኦታ...

የመጨረሻዉ መልዕክት

ከጥልቅ ውቅያኖስ እስከ ተራራ ጫፍ፣ በቸልተኝነት የሚጣል ኘላስቲክ ተፈጥሯዊ አካባቢን በክሎ በዱር እንስሳት ጤንነት ላይ አደጋ ማስከተሉን ኤንዲቲቪ ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: በህንድ ማሃራሽትራ ግዛት...

የኦሞ ታችኛው ሸለቆ

የኦሞ የታችኛው ሸለቆ በቱርካና ሐይቅ አቅራቢያ ያለ የቅድመ ታሪክ ቦታ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ ነው:: የብዙ ቅሪተ አካል ግኝት በተለይም ሆሞ ግራሲሊስ በሰው ልጅ...

እንደየ ፈላጊዎች የዘመኑ

ፍላጐትን መሠረት አድርገው፤ የጥራት መስፈርቶችን ያሟሉ፣ ከዋጋ ተመጣጣኝነት እስከ ከፍተኛ የአፈፃፀም አቅም ያላቸው ላኘቶፖች በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት ለተጠቃሚዎች መቅረባቸውን ቴክኖሎጂ ዶት ኦርግ ለንባብ አብቅቶታል:: በ2024...

ከባቢ ዓየርን መራዡ

የሰደድ እሳት በእጽዋት እና በአፈር ውስጥ የሚገኝ የብረት ንጥረ ነገርን በሙቀት ወደ መርዛማ ትነትነት ለውጦ ወደ ከባቢ ዓየር በመቀላቀል የከፋ ጉዳት እንደሚያደርስ ቴክኖሎጂ ዶት ኦርግ ባለፈው ሳምንት ለንባብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img