አግራሞት

የመጀመሪያዉ ጋዜጣ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጋዜጣ “ዓዕምሮ” በ1900 ወይም በ1901 ዓ.ም ነው የተጀመረው:: ጋዜጣው አራት ገፆች ነበሩት:: በሣምንት አንድ ጊዜ ቅዳሜ ነበር ህትመቱ:: ጋዜጣው በእጅ ተገልብጦ በ24...

ለማተሚያ ማሽን መፈብረክ ፈር ቀዳጁ

ጀርመናዊው የወርቅ አንጥረኛ ጆሃንስ ጉተንበርግ በ1436 እ.አ.አ ጽሁፍን በወረቀት ላይ የሚያትም ማሽን መስራት የጀመረበት ዓመት ነበር፡፡ ከአራት ዓመታት በኋላም የማሽኑን መሰረታዊ ተንቀሳቃሽ ክፍሎች ገጣጥሞ የመጀመሪያ...

በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች

1ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ - ዮሜሪሹምቡን መገኛ ሀገር- ጃፓን በዓለማችን በስርጭት ብዛት ቀዳሚ ሲሆን በየዕለቱም ከስምንት ሚሊዬን በላይ ቅጂን ለስርጭት ያበቃል፡፡ ምንጭ፡- ኘሬስ ሪሊዝ ፓወር እና ኢንተርናሽል ጆርናል...

በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች

2ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ - አሳሂ ሹምቡን መገኛ ሀገር- ጃፓን ጋዜጣው በየቀኑ ስድስት ነጥብ ስድስት ሚሊዬን ቅጂ ለስርጭት ይበቃል፡፡ (ታምራት ሲሳይ) በኲር የነሐሴ 19  ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም

በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች

3ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ- ኢንዲያን ታይምስ መገኛ ሀገር - ህንድ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለህትመት የሚበቃ ጋዜጣ ነው፡፡ በመሆኑም ከህንድ ውጪ በርካታ አንባቢ አለው፤  በየቀኑም ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዬን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img