አግራሞት

  ዓለም አቀፍ መስታውት  የማፅዳት ውድድር

በየዓመቱ በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን ከየሀገራት በሚሰባሰቡ ባለሙያዎች መካከል ዓለም አቀፍ መስታውት የማጽዳት ውድድር እንደሚካሄድ ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ድረ ገጹ...

ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ተፅእኖ የሚያሳድረው

በአብዛኛው ቀጥ፣ ዘና ብለው የሚቀመጡ ሰዎች ተደፍተው ወይም ዘመው ከተቀመጡቱ የበለጠ በአዎንታዊ ስሜት፣ ኃላፊነት መውሰድ እና ውሳኔ ላይ መድረስ እንደሚችሉ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ...

የዝዋይ ሐይቅ

በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ መካከል ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 162 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የሚገኘው -የዝዋይ ሐይቅ፡፡ ሐይቁ ቀደም ብሎ የዝዋይ ሐይቅ ይባል ነበር -...

በመኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው ድብ

በአሜሪካ ኮሎራዶ የላቭላንድ ቀጣና ኗሪዋ ድመታቸው ከቤት  ውጪ እንድትንቀሣቀስ ከፍተው በተዉላት በር ድብ ገብቶ ፊት ለፊት መፋጠጣቸውን  ናይን ኒውስ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት ለንባብ...

ስሜትን መግለፅ የቻለው የሮቦት የፊት ገፅ

በቻይና “ኤሄድ ፎርም” የተሰኘ ኩባንያ በሰው እና ሮቦት መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ጥቃቅን እንቅስቃሴዎችን እና የፊት አገላለፆችን በሞተር በሚሰራ የሮቦት ጭንቅላት ሲከውን ለእይታ ማብቃቱ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img