አግራሞት

ያዩ የጫካ ቡና መጠበቂያ

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም  የያዩ የጫካ ቡና መጠበቂያ ምድረ ገነት በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባቦራ ዞን ያዩ ወረዳ ይገኛል።   የጥራት ደረጃው ቀዳሚ የሆነው “አረቢካ” ቡና...

“ዓለማችን ደስታን እና ሀዘንን ስታስተናግድ ሁለቱም ነገሮች መገለጫቸው ኪነ ጥበብ ነው”

በክፍል አንድ የእንግዳ አምድ እትማችን ከከያኒ በምናቡ ከበደ ጋር ቆይታ አድርገናል:: በቆይታችንም ከያኒ በምናቡ የት ተወልዶ እንዳደገ፣ የትምህርት እና የሥራ ሁኔታውን፣ የኪነ ጥበቡን ዓለም...

ክብረ ወሰናቸውን ያስመለሱት

አሜሪካዊው አልፍሬድ ብሌሽክ በመቶ ስድስት ዓመት ዕድሜያቸው ከረዳታቸው ጋር ተጣምረው በዘጠኝ ሺህ ጫማ ከፍታ ሲበር ከነበረ አውሮኘላን በመዝለል ዳግም ለክብረወሰን መብቃታቸውን ዩፕአይ ድረገጽ  ለንባብ...

“ኮማ”ን አሸናፊው

በቻይና በ2014 እ.አ.አ በልብ ድካም አዕምሯቸውን ስተው “ኮማ” ውስጥ ለገቡት አባወራ እማወራዋ ተስፋ ባለመቁረጥ ባደረጉላቸው እንክብካቤ ከአሥር ዓመታት በኋላ መንቃታቸውን ኤንዲ  ቲቪ ድረ ገጽ ...

ለዓዕምሮ ጤና ቀውስ የሚዳርገው

ከወንድሞቻቸው እና ከእህቶቻቸው በበለጠ መኖሪያ ቤታቸው የተመሰቃቀለ፣ በወጉ ያልተደራጀ እንደሆነ አድርገው የሚመለከቱ ታዳጊ ወጣቶች በጉልምስና ዕድሜያቸው ለዓዕምሮ ጤና ቀውስ ሊዳረጉ እንደሚችሉ ሳይንስ ዴይሊ ድረገጽ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img