አግራሞት

ጐርፍ፣ ድርቅ እና ሰደድ እሳትን ያባባሰው

ከባድ ዝናብ እና ደረቅ ከባቢ ዓየር መፈራረቁን ተከትሎ፣ የዓየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ሙቀትን በማስፈኑ የሰደድ እሳት በሁለት እጥፍ መጨመሩን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ከሰሞኑ...

ጌትስ ኦፍ ዘ አርክቲክ ብሔራዊ ፓርክ

በአሜሪካ ሰሜናዊ ቀጣና በአላስካ በታህሳስ 20/1980 እ.አ.አ የተቋቋመ ፓርክ ነው፡፡ ፓርኩ በአሜሪካ ከሚገኙ በስፋቱ ከ “ሬንጂል” ቅዱስ ኤልያስ ብሔራዊ ፓርክ በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ ላይ...

ተማሪዎችን ለሆስፒታል የዳረገው

በአሜሪካ የቴክሳስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ተማሪዎችን ያለእረፍት በአንድ ሰዓት 400 “ፑሽአኘ” እንዲሰሩ በማስገደዱ ባጋጠማቸው የጤና እክል ሆስፒታል መግባታቸውን ኦዲቲ...

ከከባቢ ዓየር ማዳበሪያ መስሪያ ግብአትን

ከፍተኛ የኃይል ፍላጐት ወይም በካይትነት ከሚያስከትለው ተለምዷዊ አሰራር በተለየ ከከባቢ ዓየር እና ከውኃ ለአፈር ማዳበሪያ መስሪያ ቁልፍ ግብአት የሆነውን አሞኒያ ማምረት የሚያስችል መሳሪያ መሰራቱን...

አቤት ባዩ

በህንድ ቼንጋልፓቱ ወረዳ ቲሩፓሩር በሚገኘው ቤተመቅደስ መባ ወይም ስጦታ መሰብሰቢያ ሳጥን ውስጥ የሞባይል ስልኩ ወድቆበት  እንዲመለስለት ለጠየቀው አማኝ በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ መመለስ እንደማይቻል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img