አግራሞት

ቃለ መጠይቅ በክብረ ወሰን ሲደምቅ

ናይጀሪያዊቷ በሀምሳ አምስት  ሰዓታት ለዘጠና ሰዎች ቃለ መጠይቅ በማቅረብ ቀደም ብሎ በሰላሳ ሰባት ሰዓታት ከአርባ አራት ደቂቃ ተይዞ የነበረውን ረዢም ቃለመጠይቅ የማቅረብ የጊዜ ምጣኔን...

በስልሳ ዓመት “ለወይዘሪትነት”

የስልሳ ዓመቷ ጠበቃ እና ጋዜጠኛ ተፈጥሮ በለገሳት የወጣትነት ገጽታዋ በመኖሪያ ከተማዋ የወይዘሪት ቦነሳይረስ አክሊልን ደፍታ  በግንቦት ወር 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የወይዘሪት አርጀንቲና የቁንጅና ውድድር...

አስጊው የጠፈር ላይ ስብርባሪ

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ከተማ የግለሰብን መኖሪያ ቤት ጣሪያ ቀዶ የገባው ሰባት መቶ ግራም የሚመዝን ቁስ የጠፈር ላይ ስብርባሪ መሆኑን የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል /ናሳ/ ማረጋገጡን...

ያቤሎ ብሔራዊ ፓርክ

  ከአዲስ አበባ በስተደቡብ በ565 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ የሚገኝ ማራኪ መዳረሻ ነው፡፡ የፓርኩ ስፋት ሁለት ሺህ አምስት መቶ ስኩዌር...

በዘንባባ ዝንጣፊ ከሞት ተራፊ

በምዕራባዊ ፓስፊክ ውቅያኖስ የሞተር ጀልባቸው በማዕበል ተመቶ ከአገልግሎት ውጪ የሆነባቸው ዓሳ አስጋሪዎች በአቅራቢያው በሚገኝ ሰው አልባ ደሴት ላይ ከደረሱ ከስምንት ቀናት በኋላ በዘንባባ ዝንጣፊ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img