አግራሞት

የታዳጊዎች ለአስም መጋለጥ

የተለያዩ በካይ ውህዶች ከባቢ ዓየርን በሚቀላቀሉበት አቅራቢያ የሚኖሩ ታዳጊዎች በአስም በሽታ የመያዝ ምልክቶች እንደሚታዩባቸው በጥናት መረጋገጡን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በአሜሪካ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ በ269...

አጭሩ ዶክተር

የ23 ዓመቱ ህንዳዊ ጋኒሽ ባራያ በቁመቱ ማጠር መድሎ ቢደረስበትም የገጠሙትን መሰናክሎች በጽናት አልፎ በህክምና ሙያ ዲግሪውን ለማግኘት በማጠናቀቂያው የተግባር ልምምድ ላይ መድረሱን ኦዳቲ ሴንትራል...

ሶፍ ኡመር ዋሻ

ሶፍ ኡመር በባሌ ተራሮች ላይ የሚገኝ ተፈጥሯዊ ዋሻ ነው፡፡ በ1972 እ.አ.አ በተደረገ አሰሳ በወይብ ወንዝ 15 ኪሎ ሜትር ርዝመት ውስጥ ለውስጥ የተቦረቦረ ድንቅ ተፈጥሯዊ...

የእርጅናን መርቻው

በቻይና ቾንጊንግ ነዋሪ የሆኑት የ70 ዓመቱ አዛውንት ላለፉት 45 ዓታት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስራታቸው እርጅናን ረተው ጤናማ፣ ጠንካራና ፈርጣማ አካል ማጐልበታቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

አዳኝ ለአዳኝ

ለመጀመሪያ ጊዜ በተመዘገበ የዝርያዎች መስተጋብር ወደ ባሕር ጠለል ቀርቦ ሲያስስ የነበረን ባለነጭ ጭራ ንስር ለመከላከልና ለማባረር የባህር አንበሳው ሽቅብ የውሀ ጅረት ሲያስወነጭፍ በምስል  ሊቀረጽ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img