አግራሞት

ሞዬን – የዓለማችን ትንሿ ብሔራዊ ፓርክ

በአፍሪካ በስተምእራብ በሲቬልስ ትገኛለች:: ሲሼልስ 115 ደሴቶችን ያቀፈች ሀገር ነች:: በደን በተሸፈኑ ደሴቶቿም ትታወቃለች:: ከቅርብ ዓስርት ዓመታት ወዲህም በቱሪስቶች ተወዳጅ መዳረሻ ሆናለች:: በሲሼልስ ከሚገኙት 115...

ትንሿ “ኤክስካቫተር”

አነስተኛ መጠን ያላቸው ተሽከርካሪዎች ወይም “ናኖትራክስ” በመስራት ፋና ወጊ ወይም መስራች የሆነው ጆናታን አቦት የሚመሩት የመሀንዲሶች ቡድን በእጅ መዳፍ ሊያዝ የሚችል የሚሰራ ቆፍሮ መዛቂያ...

ለመጪዉ ዘመን የተነደፈዉ

የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (NASA) በ2016 እ.አ.አ ወደ ጠፈር ለሚያደርገው ተልዕኮ አዲስ የተነደፈ የጠፈርተኞች ልብስን በጣሊያን በተካሄደው የስነህዋ ጉባኤ ላይ ለእይታ ማብቃቱን ዩፒ አይ...

ብዊንዲ ብሔራዊ ፓርክ

የብዊንዲ ጥቅጥቅ ደን ብሔራዊ ፓርክ በኡጋንዳ ኪሶሮ፣ ካባሌ እና ካኑንጉ በተሰኙ ወረዳዎች  ነው የሚገኘው:: ጥቅጥቅ ደኑ ከ1,160 እስከ 2,607 ሜትር ከፍታ ባለው የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ...

ያልተጠሩት ታዳሚዎች

በካናዳ - ኩቤክ ባልና ሚስት የአባወራውን ልደት ለማክበር በዝግጅት ላይ እያሉ ቤታቸው በተኩላ መንጋ ተከቦ በማየታቸው ሁነቱ ያልጠበቁት፣ የማይረሳ አጋጣሚ ሆኖ ማግኘታቸውን እና በምስል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img