አግራሞት

በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች

4ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ -ኒኪ መገኛ ሀገር -ጃፓን ለንግድ እና በገንዘብ  ነክ ይዘቶች ሰፊ የዜና ሽፍን በመስጠት ይታወቃል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ሲሆን በየቀኑ ሁለት ነጥብ ሰባት...

በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ  ጋዜጣዎች

በጀርመን በ14ኛው ክፍለ ዘመን በጆሀንስ ጉተንበርግ የማተሚያ ማሽን መሰራቱ እና እየተሻሻለ መዘመኑ የጋዜጣ ህትመትን ከሺዎቹ አልፎ በሚሊዬን ለመታተም እና ለመሰራጨት አደርሷል፡፡ በህትመት ብዛት ቀዳሚዎቹን ጋዜጣዎች...

ኦቦዶ ኘሪንሲፔ ተፈጥሯዊ ፓርክ

ፓርኩ በ2006 እ.አ.አ በሰኔ ወር በዱር እንስሳት እና እፅዋት ሀብቱ ከደሴቷ ስፋት 45 በመቶ በመያዙ፤ በዓለም ዓቀፍ የብዝሃ - ህይወት ጥበቃ ከዓላማው ጋር የሚጣጣም...

ራሱን የሚያፀዳው መስታዉት

በቻይና የዚጂያንግ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ተራመራማሪዎች በውስጡ በተቀበሩ ቀጫጭን የኤሌክትሪክ ኃይል አስተላላፊ ሽቦዎች ንዝረት ራሱን በራሱ ማፅዳት የሚችል ስስ መስታዉት መስራታቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ...

ተራሮችን በመላጨት  የተደላደለ አስፋልት

በቻይና መልካዓምድራዊ አቀማመጡ አቀበት ቁልቁለት በሚበዛው የጉይዞ ግዛት  ተራሮችን በመላጨት የተደላደለ የፍጥነት መንገድ መገንባት መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት አስነብቧል፡፡ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2025...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img