ምጣኔ ሀብት

የመስኖ ልማት

አርሶ አደር ይማም አሊ የደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ ቀበሌ 023 ነዋሪ ናቸው። የእርሻ ሥራቸውን በወቅቱ በማረስ የተሻለ ምርት እንደሚያገኙ ያስረዳሉ። የተፈጥሮ ማዳበሪያን (ኮምፖስት)...

ከሩዋንዳ ምን እንማር?

እ.አ.አ 1994 ለመላው ሩዋንዳዊያን በመጥፎነቱ ይታወሳል። በወቅቱ በሃገሪቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበሩት የሁቱ ብሔር ተወላጅ አባላት በሚጠሏቸው እና በሚንቋቸው የቱትሲ ብሎም ለዘብተኛ ብሔርተኛ ናቸው ባሏቸው...

ሀገር ያለግብር …

በኢትዮጵያ የግብር እና የቀረጥ አጀማመር ከመንግሥታት አመሠራርት ጋር የተቆራኘ ነው። ከ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ማዕከላዊ መንግሥት እየተጠናከረ እና ቅርፅ እየያዘ እስከመጣበት ጊዜ የነበረው...

የወልቃይት በረከቶች

ኢትዮጵያ ለሁሉም ዐይነት ሰብሎች ልማትም ሆነ ለእንስሳት እርባታ ምቹ የአየር ንብረት፣ በቂ የውኃ ሀብት እና ለም መሬት የሚገኝባት ሀገር ናት። የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት የጀርባ...

የክረምት ስጋቶች

የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከ1998 እስከ 2017 እ.አ.አ ድረስ አራት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ሰዎች በመሬት መንሸራተት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ከ18ሺህ በላይ ሰዎች ህይታቸው...
spot_img

በብዛት የተነበቡ