ምጣኔ ሀብት

የክረምት ስጋቶች

የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከ1998 እስከ 2017 እ.አ.አ ድረስ አራት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ሰዎች በመሬት መንሸራተት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ከ18ሺህ በላይ ሰዎች ህይታቸው...

የመኸር እርሻዉ ሲፈተሽ

የግብርና ሥራ ዓመቱን ሙሉ የሚከወን ተግባር ቢሆንም ክረምት ግን ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሚበዛበት ነው። አርሶ አደሩ ሩጫው ከጊዜ፣ የተፈጥሮ ኡደትን ተከትሎ ከሚዘንበው ዝናብ ጋር...

ፀጋዎችን ለመጠቀም …

በኢትዮጵያ አጠቃላይ ለእርሻ ከሚውለው መሬት ከ35 በመቶ የሚበልጠውን የአማራ ክልል እንደሚሸፍን መረጃዎች ያሳያሉ። ክልሉ ለሰብል ልማትም ሆነ ለእንስሳት እርባታ ምቹ የአየር ንብረት፣ በቂ የውኃ...

ሐይቁን እንዳናጣዉ …

የጣና ሐይቅ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የውኃ አካላት በስፋት ትልቁ ሐይቅ እንደሆነ እሸቴ ደጀን (ዶ/ር) የጣና ሐይቅ ዓሳ ኃብትና ዘላቂ ልማት በሚል መጽሐፋቸው አስፍረዋል:: በጥልቀቱም በአማካኝ ...

ሰላምን አጥብቆ የሚሻዉ…

ግብርና መር የኢኮኖሚ ፖሊሲን የምትከተለው ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያጋጠማት ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ፣ ድርቅ፣ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እጥረት በወቅቱ ካለመቅረብ ጋር ተያይዘው በምርታማነት...
spot_img

በብዛት የተነበቡ