ምጣኔ ሀብት

የብሔራዊ አንድነት አርማ – ሕዳሴ

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ ግንባታው በይፋ የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም (በመንግሥት፣ በመላው ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ...

ወሳኙ ወቅት …

ወቅቱ የሰብል እንክብካቤ በስፋት የሚከናወንበት ነው። ከመቼውም ጊዜ በተለየ ስንፍና ተወግዶ፤ ብርታት ተሰንቆ ለተሻለ ምርት የሚተጋበትም ነው፡፡ በአብዛኛው የአረም እና የኩትኳቶ ወቅት በመሆኑ አርሶ...

የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎች…

ኢትዮጵያ ከምትከተለው የግብርና መር ፖሊሲ ዋና ዓላማዎች መካከል በምግብ እህል ራስን መቻል፣ የሀገሪቱን የግብርና ምርት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ማድረግ እና ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች በቂ...

የልማቱ ምሰሶ…

በኢትዮጵያ የግብር አጀማመር ከመንግሥታት አመሠራረት ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል። በሀገራችን የግብር ሥርዓት በአፄ ዘርዓያዕቆብ ተጀምሮ በአፄ ኃይለ ሥላሴ አዋጅ ወጥቶለት ማሻሻያዎች እየተደረጉበት አሁን...

በምርት ለመካስ …

በክረምት በብዛት ማሳ በተፈጥሯዊዉ ዝናብ ምክንያት ለእርሻ ዝግጁ ሆኖ በሰብል  ይሸፈናል።  የደረቀው ለምልሞ፣ መሬቱም ወርዝቶ የሚታይበት ወቅት ነው።  አንዴ ክረምቱ ካለፈ፣ ላላፈ ክረምት ቤት...
spot_img

በብዛት የተነበቡ