ምጣኔ ሀብት

ከገቢም በላይ…

አረንጓዴ ልማት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሠራው ኤደን ግሪን (www.edengreen.com) የተሰኘ ድረ ገጽ እንዳስነበበው የከተማ ግብርና በውስን መሬት ከፍተኛ ተጠቃሚነትን በማስገኘት ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበ ያለ...

ስለ መስኖ ምን እንማር?

በዓለማችን የመስኖ ልማት ከተጀመረ ከስምንት ሺህ ዓመታት በላይ እንዳስቆጠረ  ኦፕቲማ (www.optima.inc) ከተሰኘው እና መስኖን ትኩረት አድርጎ መረጃን የሚያስነብበው የመረጃ ምንጭ ይጠቁማል፡፡ መስኖ ልማት በተለይም...

የኢኮኖሚዉ የጀርባ አጥንት …

ሀገራችን ኢትዮጵያ ለእንስሳት ሀብት ልማት ተስማሚ የአየር ንብረት እና ሰፊ ብዝኃ ህይወት ያላት ሀገር መሆኗ ይታወቃል። ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት። 61 ነጥብ...

የእንስሳት ጤና ለምርታማነት

በእንስሳት ሃብቷ በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ኢትዮጵያ ተጠቃሚነቷ ግን ዝቅተኛ ነው፤ ኢትዮጵያ ባላት እንስሳት ልክ ተጠቃሚ እንዳትሆን በምክንያትነት  ከሚጠቀሱት መካከል ደግሞ የእንስሳት አያያዟ ዘመናዊነትን የተላበሰ አለመሆኑ...

የእንስሳት መኖ ለምርታማነት

ኢትዮጵያ የቀንድ ከብት፣ በግ፣ ፍየል እና ግመልን ጨምሮ ከ174 ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ሃብት ያላት ሀገር መሆኗ ይነገርላታል። ከአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ማስፋፊያ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ