ርዕሰ አንቀፅ

ሕብረት ሥራ ማሕበራት ገበያን ለማረጋጋት!

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የሚታየው የኑሮ ውድነት እና የገበያ አለመረጋጋት በማሕበረሰቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ከባድ ጫና እየፈጠረ ይገኛል:: ከዋጋ ንረቱ በተጨማሪም የምርት አቅርቦት እጥረት...

የአገልግሎት አሰጣጡ ተጠናክሮ ይቀጥል፤ ወደ ሌሎች ተቋማትም ይስፋፋ!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተገንብቶ በአማራ ክልል አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ዘመናዊ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ቀደም ሲል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ...

በዓድዋ የድል መንፈስ በመራመድ ችግሮቻችንን እንፍታ!

ኢትዮጵያውያን  የጎሳ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የባህል  ልዩነት፣ የቦታ ርቀት ሳይወስናቸው ከያሉበት  ተጠራርተው ወራሪውን የጣሊያንን ጦር ዓድዋ ላይ ድል ካደረጉት እነሆ 130 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የካቲት 23...

ለሰላም መሸነፍ አሸናፊነት ነው!

የጦርነት፣ የግጭት፣ የፍረጃ፣ የንፁሃን ሰቆቃ፣ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ  ውድመቶች ገና አሁንም አልቆሙም። ከልማት፣ ከሥራ፣ ከተስፋ ይልቅ የስጋት፣ የሴራ እና የጥርጣሬ ወጎች አየሩን ሞልተውታል። ይህ...

የሰላም በርን ለመክፈትጥሪው ይሰማ!

ውሎ ለማምሸት፣ አምሽቶም ለማደር፣ አድሮም ለመዋል ሰቀቀን የሆኑበት አስራ ሁለት ወራቶች ተሸኙ። ካሰቡት ለመጓዝ፣ ታሞ ለመታከም፣ ለመማር፣ ለመሥራት ያልተመቹ ወራት ነበሩ። የአማራ ክልሉ ቀውስ...

ለሰላም ጥሪዉ አስቸኳይ ምላሽ ሊሰጠዉ ይገባል!

የአማራ ክልል ግጭት የፈጠረው ቀውስ ሰባዊ፣ ቁሳዊ፣ ማህበራዊ… ኪሳራ አድርሷል።  ተማሪዎች  ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል፣ ሕሙማን   ታክመው ለመዳን እና መድኃኒት ለማግኘት     አስቸጋሪ ሁኔታ ተፈጥሮባቸዋል…  ቀውሱ...

ሰላምን በሰላም ማምጣት ይገባል!

አማራ ክልል በነፍጥ ከታገዘ ግጭት ጋር አንድ ዓመት ያህል መክረሙ ክልሉን ወደ ውስብስብ  ምስቅልቅሎሽ እንዲገባ አድርጓል፡፡ ህጻናት ተረጋግተው እንዳይማሩ፣ እናቶች እንዳይታከሙ፣ መሥራት የሚችሉ እጆች...

ለዘላቂ ሰላም ንግግር እና ድርድር ወሳኝ ነው!

ከሰሞኑ በባሕር ዳር ከተማ በተካሄደ የሰላም ጉባኤ ላይ አማራ ክልልን ከገባበት ቀውስ ለማውጣት ንግግር እና ድርድር  የመፍትሄ መንገድ ሆኖ ቀርቧል። ይህ ይበል የሚያሰኝ ሂደት...

ሀገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእንቧይ ካብ፣ የእንቧይ ካብ!

የአንድ ሀገር  ዜጎች ጠላት እና ወገን ተባብለው ሲታኮሱ እና ሲገዳደሉ  ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ሶስት ዓመታትን ተሻገረ። በእርግጥ በኦሮሚያ ክልል ከሶስት ዓመት ቀደም ብሎም  ግጭቱ...

ነፃ እና አሳታፊ ምክክር-ለሀገራዊ አንድነት!

የግማሽ ምዕት ዓመቱን ብቻ የሀገራችንን ፖለቲካ ስንቃኝ የተደጋገመ ክስተት ይበዛበታል። መልካም ነገር ተፈጽሞ እንደማያውቅ ሁሉ መጥፎ ታሪክ እየተመረጠ እና እየተደጋገመ ያለማሰለስ እየተተረከ የሀገራችንን ምስል...

ከጠብመንጃ ወደ ውይይት!

አማራ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ሆኖ፣ በትጥቅ የታገዘ ግጭት  ውስጥ ከገባ ዐሥር ወር ደፈነው። አዋጁ ሰላም እና መረጋጋትን ለማምጣት ታስቦ በመጀመሪያ ለስድስት ወር፣...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img