ርዕሰ አንቀፅ

የተማረ ዜጋ ለማፍራት በጋራ እንቁም!

ኢትዮጵያዊያን ለትምህርት ያላቸውን ልዩ ክብር ለመግለጽ “የተማረ  ሰው  ይግደለኝ”   ሲሉ  ይሰማሉ::   የተማረ ሰው ምክንያታዊ ፣   የሞራል እና የማሰብ ችሎታው ከፍተኛ  እንደሆነ ጽኑ እምነት አላቸው:: ኢትዮጵያዊያን...

በዕቅዱ ለመሻገር የድርሻችንን እንወጣ!

ዕቅድ አንድን የልማት ሥራ በተወሰነ ጊዜ ለማከናወን በቅድሚያ የሚዘጋጅ፣ የመነሻ ነጥብን፣ የማስፈፀሚያ ስልቱንና የመድረሻ ውጤቱን የሚያመላክት፣ የተወሰነ ዓላማን ለማሳካት የሚያስፈልግ ሀብትን የምንወስንበት፣ የተግባራትን ቅደም...

ስብራቱን ለመጠገን ሁላችንም እንረባረብ!

የተሻለ ነገን ማለም የሰው ልጆች ሁሉ ራዕይ እና ፍላጎት ነው። ይህን ራዕይ እና ፍላጎት ለማሳካት ደግሞ ዘመኑን የዋጀ ዕውቀት እና ክህሎትን ይጠይቃል። ለዚህም ዋና...

ትኩረት – ለምርት እና ምርታማነት ዕድገት!

የአማራ ክልል ምቹ የተፈጥሮ ሃብት እና ለተለያዩ ሰብሎች ምርታማነት ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት የታደለ ክልል ነዉ። ይህንን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም  ምርት እና ምርታማነትን ይበልጥ...

ቅድሚያ ለሠላም!

ሠላም የሁሉም ነገር ዋስትና ነው። ሰርቶ ለመለወጥ፣ ተምሮ ለማደግ፣ ነግዶ ለማትረፍ፤ አርሶና ዘርቶ ለመጠቀም፤ ወልዶ ለመሣም እና ለማሣደግ ብሎም የትውልድ ቅብብሎሽን ለማስቀጠል ሠላም በእጅጉ...

ጥረቶቻችንን አጠናክረን እንቀጥል፤ ለውጤትም እንብቃ!

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን ሰባት ሚሊዮን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ዕቅድ  ይዞ ነበር፡፡ ይህን  ዕቅድ ለማሳካትም እስከ መጋቢት 30 ቀን 2017 በሦሥት...

አርበኝነትን በሥራ እንግለጽ!

ኢትዮጵያ  በቅኝ ገዥዎች እና ወራሪዎች ያልተንበረከከች እንዲሁም ያልተደፈረችና ይልቁንም ሉዓላዊነቷን አስከብራ የኖረች ሃያልና ገናና ሃገር ናት። ይህን ሉዓላዊነቷን ለማስከበር እና ለማስቀጠል የቻለችዉም ዉድ ልጆቻ...

ነገን እናልም!… ግጭቱን እናቁም!

  የመማር ማስተማሩ ሂደት የተለያዩ ችግሮች ተጋርጠውበት ይገኛል፡፡ ከችግሮቹ ደግሞ ግጭቶች በግምባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው በግጭቶችና ተያያዥ ችግሮች በኢትዮጵያ ሰባት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን...

በምክክር ሀገራችንን እናሻግር!

ሀገራችን በየጊዜዉ የሚገጥማትን የሰላም መደፍረስ እና የጸጥታ ችግር  የምትፈታበት ባሕላዊ የእርቅ ስነ ሥርዓት ባለቤት ናት። እነዚህ ባሕላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች በሀገረ መንግሥት ግንባታ የሚኖራቸዉ...

ባንድ ልብ እንምከር!… ችግሮቻችንንም እንፍታ!

በግጭት ምክንያት ሰብዓዊ ጉዳት ሲጨምር፣ ማኅበራዊ መስተጋብር ሲላላ፣ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ጥያቄ ውስጥ ሲወድቅ፣ መልካም የነበረ ገጽታ ሲጠለሽ የምክክር መድረክን በመውጫ መንገድነት ተጠቅመው ሰላማቸውን...

ምክክርና ንግግር ለኢንቨስትመንት ዕድገት

ሁለት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በትጥቅ ግጭት ውስጥ የሚገኘው የአማራ ክልል ብዙ ዓይነት ስብራቶች ገጥመውታል፡፡ በዚህ ግጭት መካከል ብዙ ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል፣ የጤና ተቋማት ጉዳት...

የሀገር ውስጥ ዜና

“ማንኛውንም ሥራ መሥራ እንችላለን!” አካል ጉዳተኞች

አካል ጉዳተኞች መብታቸው እና  ጥቅማቸው እንዲከበር ማኅበረሰቡ ድጋፍ ማድረግ...

የብቁ ወጣት መርሐ ግብር ተጀመረ

በተባሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና በማስተርካርድ...

የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደርጋታል ተባለ

የኮሪደር ልማቱ ባሕር ዳር ከተማን ከአፍሪካም ባለፈ በዓለም አቀፍ...

ሴት  ነጋዴዎች በዲጂታል ገበያው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ተጠየቀ

ከሰሞኑ በአማራ ክልል ለአነስተኛ እና ለመካከለኛ የንግድ አንቀሳቃሾች የብድር...

የመሶብ አገልግሎት ተስፋ ተጥሎበታል

መሶብ የአንድ ማዕከል ከብልሹ አሠራር የጸዳ ቀልጣፋ አገልግሎትን በዲጂታል...
spot_img