ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

ሀገራዊ ምክክር — የህልውና ዋስትና ነው!

ዛሬ ሀገራችን በበርካታ ውስብስብ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎች ውስጥ በምትገኝበት ወቅት፣ “ሀገራዊ ምክክር” የሚለው ጽንሰ-ሀሳብ በተደጋጋሚ ይደመጣል። ነገር ግን ምክክር ማለት ዝም ብሎ መሰብሰብና...

የወጣቶች ስኬት የሀገር ስኬት ነው!

የአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትና ማኅበራዊ መረጋጋት ባመዛኙ የሚለካው የሰው ኃይሏን በተለይም ወጣቱን ትውልድ ወደ አምራችነት በመቀየር አቅሟ ላይ ነው። ወጣቱን ትውልድ ወደ አምራችነት የመቀየር...

የአረንጓዴ አሻራ- ዛፍ ከመትከል ባሻገር!

በአገር አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ችግኞችን በመትከል የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዘመቻ ችግኞችን በመትከል፣ የደን ሽፋንን በማሳደግ፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋምና ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ...

ዘመናዊ የእርሻ አሠራርን በመተግበር ምርትና ምርታማነትን እናረጋግጥ!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተበታተኑ የእርሻ ማሳዎችን በ2018/ 2019 የምርት ዘመን በኩታ ገጠም በማደራጀትየእርሻ ሥራውን ለማዘመን፣  ፈጣን፣ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ ነው፡፡ ተበጣጥሶ የሚገኝን...

ለድህረ ምርጫ ተግባራት ስኬት የድርሻችንን እንወጣ!

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ኹኔታ ተካሂዷል፡፡ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ መካሄዱ መራጮች ወኪላቸውን  በነጻነት እንዲመርጡ አስችሏቸዋል፡፡...

ምርጫ ለተረጋጋ  ሕዝብና ሀገር፤ እንዲሁም ለፀና ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ ነው

ምርጫ ለሀገር ግንባታ አንዱ ሂደት ነው፤ ምርጫ-የዲሞክራሲ ግንባታን በማፋጠን የተረጋጋ ሀገርና የጸና መንግስትን ለመፍጠር ያግዛል ምርጫ ሰው በሀገሩና በራሱ የወደፊት ህይወት ላይ እንዲሆን የሚፈልገውን...

የምርጫ ሂደቱ ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ተአማኒ እና ግልጽ እንዲሆን ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል!

ምርጫ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ የሕዝብ ድምፅ የሚከበርበት፣ ሥልጣን በሰላማዊ መንገድ የሚሸጋገርበት እና የሀገር የወደፊት አቅጣጫ የሚወሰንበት ታላቅ የፖለቲካ ሂደት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም ከቀናት በኋላ...

በካርድዎ ለሀገር የሚበጀውን ይምረጡ!

ምርጫ ለሀገር ሰላም፣ ዕድገት እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ አለው፡፡ በመሆኑም ሀገራት  በየራሳቸው ሕገ-መንግሥት የምርጫ ሕግጋትን መሰረት በማድረግ የሚያከናውኑት፣ ዜጎች  በነፃነት እና በፈቃደኝነት...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img