ርዕሰ አንቀፅ

ሕብረት ሥራ ማሕበራት ገበያን ለማረጋጋት!

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የሚታየው የኑሮ ውድነት እና የገበያ አለመረጋጋት በማሕበረሰቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ከባድ ጫና እየፈጠረ ይገኛል:: ከዋጋ ንረቱ በተጨማሪም የምርት አቅርቦት እጥረት...

የአገልግሎት አሰጣጡ ተጠናክሮ ይቀጥል፤ ወደ ሌሎች ተቋማትም ይስፋፋ!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተገንብቶ በአማራ ክልል አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ዘመናዊ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ቀደም ሲል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ...

በዓድዋ የድል መንፈስ በመራመድ ችግሮቻችንን እንፍታ!

ኢትዮጵያውያን  የጎሳ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የባህል  ልዩነት፣ የቦታ ርቀት ሳይወስናቸው ከያሉበት  ተጠራርተው ወራሪውን የጣሊያንን ጦር ዓድዋ ላይ ድል ካደረጉት እነሆ 130 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የካቲት 23...

ሚዛናዊ መረጃ በማድረስ ኃላፊነታችንን እንወጣ !

በዚህ ዘመን ሚዲያ ከማሳወቅ፣ መረጃ ከመስጠት፣ ከማስተማርና ከማዝናናት ያለፈ ድርብ ተግባር አለው፡፡ በተለይም እንደአሁኑ ዓይነት ዓለምን እለት ተእለት ችግርና ቀውስ በማያጣት በዚህ ጊዜ ሚዲያ በየሰዓቱ...

ለሁለንተናዊ ዕድገት 30 ዓመታት በትጋት…

ጋዜጣ ስለሁሉም ጉዳይ ጠቅላላ ዕውቀት ያለው እና አሰላሳይ የሆነ እና ነገሮችን በብዙ አቅጣጫ የሚያይ ትውልድ እንዲፈጠር፣ የጽሕፈት እና የቋንቋ ክህሎት እንዲዳብር፣ ከዚያ አለፍ ሲልም...

ከሁሉም አካላት የሚጠበቅ ኃላፊነት

ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ክብረ በዓላት የቱሪዝም ዘርፉን ለማስፋፋት ከሚያግዙ ተግባራት መካከል ዋናዎቹ ናቸው:: ቱሪዝምም ለሀገር እድገት እና ልማት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለተቋማት...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የቻለውን ያበርክት!

“የነበር ሲወራ ይመስላል ያልነበር…” ይሉት አባባል እንኳን ቀብራችን ሰርጋችን አላምር ላለን ለእኛ ይሰራል፡፡ ያኔ እንዲህ ነበርን፤ ሰበብ ፈልገን የምንደግስ፤ ሰበብ ፈልገን የምንጨፍርና ሳቅን የምንጋራ- የሰርግን...

ሰላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ላለፉት ሁለት ዓመታት በአማራ ክልል የተካሄደው እና አሁንም የቀጠለው ግጭት ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፤ እያደረሰም ይገኛል፡፡  በርካታ ሰዎች ሕይዎታቸውን አጥተዋል፤ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ በግለሰቦች ላይ...

ችግኞችን በመንከባከብ፤ ለፍሬ እናብቃ!

ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን እየተገበረች ትገኛለች፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት 40 ቢሊዮን ችግኞችን የተከለችው ኢትዮጵያ፤ በ2017 የክረምት ወቅትም ሰባት ነጥብ አምስት...

የሕዳሴው ግድብ- የኢትዮጵያውያን ቁጭት ማሳያ

“ዓባይ ጉደል ብለው አለኝ በታህሣሥ የማን ሆድ ይችላል እስከዚያው ድረስ” ለተረት የታደለ፤ ለአፍ የጣፈጠ ወንዝ እንደ ዓባይ  የለም:: አንዳንድ ሰው ምንም ዓይነት ተረትና ምሳሌ ባይችል ቢያንስ...

የሕዝብም የመንግሥትም ትልቅ ግብ

በባህላዊ መንገድ በማረስ፣ እንደ በፊቱ ዝናብን ጠብቆ በማምረት እንዲሁም  በመኸር እርሻ ላይ ብቻ በመንጠልጠል በምግብ እህል ራስን መቻል አይቻልም፡፡ እንደተለመደው በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img