ባህል እና ኪን

“ከበሮ ጠራኝ”     – ፍቅርአዲስ

በግሏ ዘጠኝ የሙዚቃ አልበሞችን ሠርታለች:: ከአዱኛ ቦጋለ߹ ደረጀ ደገፋው߹ አስናቀ ገብረየስ እና ጸጋየ እሸቱ ጋር አራት የሙዚቃ አልበሞችን አውጥታለች። በተለያዩ ጊዜያት ነጠላ ዜማዎችን አቅርባለች:: ከባለቤቷ...

ዓባይን በጥበብ

እውነት ነው፤ ጠቢቡ ሰሎሞን እንዳለው ለሁሉም ጊዜ አለው፡፡ ድቅድቅ ጨለማ ያልፍና ብርሃን ይፈነጥቃል፤ ክረምት በበጋ ይተካል፤ ማግኘት ማጣትን ያስረሳል፤ “የጎመን ምንቸት ውጣ፣ የገንፎ ምንቸት...

ጀስቲን ቢበርን ምን ነካው?

የፖፕ ኮከቡ መንገዱን ስቷል።  በልጅነቱ የገነባው ዝናው እና ሀብቱ ማሽቆልቆል ጀምሯል።  በይፋዊ መድረኮች ከሕዝብ ጋር አይገናኝም። በለጋ እድሜው ያገኘው ከፍተኛ ዝና ስላጨናነቀው ከቁጥጥር ውጭ...

የብርቄ መንገድ

ወግ እንኳን ለአሚኮ 30ኛ ዓመት አደረሰን በማለት ጽሑፌን እጀምራለሁ፤ በ”ስደተኛው ብዕር እና ሌሎች አጫጭር ልቦለዶች” መጽሐፍ አባ ወልዴ ተብለው የተጠቀሱት ገጸ ባሕርይ የዛሬ ሀምሳ ዓመት...

በ“ፍካሬ” ውስጥ ያሉ እውነቶች

ሥነ - ጽሑፋዊ ዳሰሳ፡- ታደሰ ጸጋ ደራሲ፡- ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) የታተመበት ዓመት፡- 2017 ዓ.ም የገፅ ብዛት፡-202 የምዕራፍ ብዛት፡- 30 “ፍካሬ” በሰውኛ ዘይቤ የቀረበ የሥነ - ጽሁፍ ሥራ ነው:: ሰውኛ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img