ባህል እና ኪን

ሙሉቀን መለሰ- የሙዚቃ መለኪያው

ቄሰ ገበዝ ታምር ጥሩነህ የሙሉቀን መለሰ አባት ናቸው:: አጎቱ አቶ መለሰ አሳደጉት እና በመለሰ ይጠራል:: አባት ልጃቸው የቤተክስርቲያን አገልጋይ እንዲሆን ብርቱ ፍላጎት ነበራቸው:: “አባቴ...

የበገና ዝማሬዎች

“እጄ አመድ አፋሽ ነው ሞት ያማኛል አሉ ጨርሼ ሰጥቼው ዘመዶቼን ሁሉ፣ ወገኖቼን ሁሉ ሞት እንዴት ሰነበትህ፣  እንዴት  ሰንበተሃል እግዚአብሔር ይመስገን፣ ወዴት ታውቀኛለህ ለምን አላውቅህም አውቅሀለሁ እንጂ የእናቴን፣ የአባቴን ስትዘጋ ደጅ አንት...

ንቅሳት

አንዲት ወዳጄ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስተናጋጅነት ያወጣውን ማስታወቂያ ትመለከታለች። አየር መንገዱ አካላዊ ውበትን በማስቀደም ቆነጃጅትን ይመርጣል። ይህንንም የምልመላ መስፈርቱን ለዓመታት አስቀጥሎታል። እናም ይህች ወዳጄ...

“ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ”

ሁሉም ዘመን ጥሩ እና መጥፎ አለው። በኢትዮጵያም ጥሩ ጊዜያት አልፈዋል፤ መጥፎዎቹም አልፈዋል። ተወደደም ተጠላም ግን ሁሉም አላፊዎች መሆናቸው ይገርማል። በመጥፎው እንጸጸታለን ፣ በጥሩው እንጽናናለን።...

“ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል”

ስነ ቃል ከህብረተሰብ ኑሮ ጋር እጅግ የተሳሰረ ነው። በሠርግ፣ በጦርነት፣ በፍቅርና ጥላቻ፣ በኃዘን በደስታ፣ በዕለት ኑሯቸው፣ በአደን፣በከብት ጥበቃ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ጉዳዮችን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img