ባህል እና ኪን

“ሰማይ ተቀደደ ሰፊ ሽማግሌ መች ገደደ”

የኢትዮጵያ የእርቅ እና የግጭት አፈታት ታሪክ እንደ ሀገሪቱ ታሪክ ሁሉ ረጅም፣ ውስብስብ እና በባሕላዊ እሴቶች የተሞላ ነው። ሕግ እና  ዘመናዊ ስርዓት ከመመስረቱ በፊት ለዘመናት...

ልጄ አልሞተም

ስሙ ግር ይላል። የጥበብ ሰው አንተ ነው የሚባለው በሚል የወል ሐሳብ  ተስማምቼ አንተ እያልሁ ልቀጥል። “አለ” የሚለው ቃል ጠብቆ ሲነበብ እውነትም ትክክለኛውን ስሙን ይናገራል።...

     የልጅነት ቀለም

ካለፈው የቀጠለ ልጅነት የበርካታ ትዝታዎች ስንቅ ነው፤ እየተመነዘረ የሚኖሩት፥ ለመናገር ብዙ የማይመች። የልጅነት ሌላኛው ገጹ አብሮነት እና መልካምነት፣ የዋህነት ነው። የዋህነቶቹ ብዙ ናቸው፥ ለዝርዝር ዘለግ...

የልጅነት ቀለም

ልጅነት የብዙ ትዝታዎች የክምችት ቋት ነው። ሲያልፍ ባይታዎቅም ትዝታው ግን አይለቅም። በብዙ ሃሳቦች እና ጉጉቶች ተሞልቶ ነገን የመናፈቅ፣ በተስፋ ገመድ የመጎተት ጊዜ ነው። ልጅነት...

 ወይብላ ማርያም

ከደሴ 82 ኪ/ሜ ላይ በምትገኘው በወረኢሉ ወረዳ ልዬ ስሙ ቀርቀሬ 011 ቀበሌ ትገኛለች፡፡ በአጼ እስክንድር ዘመነ መንግስት ተመሰረተች፡፡ ቤተ-ክርስቲያኗም አጼ ልብነ ድንግል አንደኛዉን ቤተ-መንግስታቸዉን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img