ባህል እና ኪን

ፈዋሿ ሙዚቃ

በዘመናዊው የነርቭ ሳይንስ (Neuroscience) የሙዚቃ ፈዋሽነት በቤተ ሙከራ ከመረጋገጡ ከብዙ ዓመታት በፊት አንጋፋዎቹ የኢትዮጵያ ድምጻውያን  ሙዚቃ ለነፍስ መድኀኒት፣ ለብቸኝነት አጋር እና ለጭንቀት ማስታገሻ መሆኑን...

ጉዞ – ከጨለማ ወደ ብርሃን        

የሰው ልጅ አእምሮ ከዋክብት ከሞሉበት ሰማይ በላይ ጥልቅ፣ ውስብስብ እና ምስጢራዊ ነው። ይህንን አደገኛ የነፍስ ምስጢር እርቃኑን ያወጣ፤ አእምሮን እንደ መጽሐፍ የገለጠ እና የሰውን...

ነገረ ሸማ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ወንዛችን ዓባይ ሴቱ ቀጭን ፈታይ ወንዱ ተጋዳይ! በኢትዮጵያ የሕዝብ ዘፈኖች ውስጥ የሴት ልጅ ጥጥ ፈታይነት ከወንዱ ጀግንነት ጋር እኩል በሚዛን  የሚቀመጥ  የክብር  መገለጫ  ነው:: ለዚህም...

ታሪክ ሰናጁ

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አዝማሪዎች አዝናኝ ዘፋኞች ብቻ አይደሉም:: እንደ ማህበራዊ ተንታኝ፣ የታሪክ መዝጋቢ እና ፈላስፋ ሆነው አገልግለዋል:: የታሪክ ድርሳናት ሆነው ታሪክን መዝግበዋል:: አዝማሪዎች በሰምና...

“ኤ አይ” የሙዚቃ አብዮት

ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን የቲክቶክ እና የዩቲዩብ መንደር አንድ ያልተጠበቀ ክስተት ተፈጥሮ ነበር። የዳዊት መኮንን “አንቺ ነይማ (ቆየሽኮ)” የተሰኘው ሙዚቃ አዲስ እና ዘመናዊ መልክ ይዞ ብቅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img