ባህል እና ኪን

ዳንዴዉ

አጭር ልቦለድ ከንጋት እስከ ምሽት ጃምቦ እንደ ጅረት ከሚፈስባቸው፣ ጠርሙስና ብርጭቆ ከሚቃጭባቸው፣ ጮማ እንደ ጎመን ከሚቆረጥባቸው ሰፈሮች ባንዱ አስፋልት መንገድ ዳር ቁጭ ብየ ጫማ እያስጠረግሁ...

ጥቁሩ ባለቅኔ  ወሌ ሶየንካ

       ከናይጀሪያ ምድር የበቀለ፤ አፍሪካ የምትኮራበት ድንቅ የስነ ፅሁፍ ሰው ነው። አቢኦኩታ በተሰኘች የናይጀሪያ ከተማ እአአ ሐምሌ 13 ቀን 1934 ዓ.ም የተወለደው...

የቀለም ነገር

ባሕል እና ታሪክ በቀለም አረዳድ እና ትርጉም አሰጣጣችን ላይ ያሳረፉት ተጽዕኖ ቀላል አይደለም። ቀለም ከስሜት፣ ሁኔታ እና አካላዊ ምላሽ ጋር በቀጥታ ቁርኝት አለው። ሰውነታችን...

የቦሊውድ ኮከብ

የሕንዱ ፊልም ኢንዱስትሪ ቦሊውድ በዓለም ከሚገኙት ሦስት ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ ነው። አሜሪካ ሆሊውድ፣ ናይጀሪያ ኖሊውድ፣ ሕንድ ደግሞ ቦሊውድ አላት። የሕንድ ቦሊውድ በዓለም ከቅርብ ጊዜያት...

ለአፈሩ ሳይበቃ…

''አንዳንድ የኢትዮጵያ ሰዓሊዎች አጭር የሕይወት ታሪክ'' በሚል በታየ ታደሰ የተሰናዳው መጽሐፍ የሰዓሊ እና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታን ታሪክ በአጭሩ አስፍሯል፡፡ ሰዓሊ ገብረክርስቶስ ደስታ በ1924 ዓ.ም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img