ታሪክ

የመቅደላዉ ሰበቦች

በግዛቷ ፀሀይ አትጠልቅም...የተባለላት የታላቋ  እንግሊዝ መንግሥት ስም በኢትዮጵያ ምክንያት ጠፍቷል፣ ወደ  እየሩሳሌም እና መካ የሚሔዱ ኢትዮጵያውያን በየደረሱበት ሁሉ የሀበሻ ንጉሥ የእንግሊዝን ንግሥት አሽከሮች በሰንሰለት...

“አርበኛዉ እጁ ተይዞ ይሰጠኝ!” – የኢጣሊያ ቅዠት

በኢትዮጵያውያን ጀግኖች አድዋ ላይ የጣሊያን ጦር የተከናነበው ሽንፈት አጅግ መራር ስለነበር በድጋሜ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ጦርነት አካሂዷል። ውጤቱ ግን በምንም ሁኔታ ኢትዮጵያዊ ጀግኖችን ማሸነፍ...

“አርበኛው እጁ ተይዞ ይሰጠኝ”

የኢጣሊያ ዓድዋ ላይ መሸነፍ የሷ ብቻ ሳይሆን የመላው ቅኝ ገዥ ኃይል ሽንፈት ነበርና በቂ ዝግጅት ተደርጎ ሽንፈቱ በድል መለወጥ ነበረበት። ይህ የሀያላኑ ግልፅ መነሻ...

ኢትዮጵያውያን ፈርኦኖች

አትዮጵያ የጥንታዊው ዘመን ኃያል ከሚባሉት ጥቂት መንግሥታት ተርታ ተደማሪ፣ የስልጣኔ ቀንዲል የሆነች፣ የተፈራና የተከበረ ሕዝብ እና ነገሥታት የገነቧት ትልቅ ሀገር ናት። መንግሥቷም በሁለት ዘመን...

ማግለልን የታገለች ጀግና

አንዳንድ ጊዜያት አሉ፤ ለመለየት ወይም ተቃራኒ አቅጣጫ ለመያዝ ቀላል የሚሆንባቸው:: ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ እኔ አንድ ተጨማሪ እርምጃ ባደርግ፣ የሆኑ ሰዎች እኔን እንደሚቀላቀሉኝ ተሰማኝ። ያንን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img