ታሪክ

ሶሪያ -የስልጣኔዎች እና የጦርነት ምድር

ሶሪያ በዓለም የጥንታዊ ስልጣኔዎች መገኛ ከሆኑት መካከል አንዷ ስትሆን የኪነ ጥበብ እና የባህል አሻራ ተሸክማለች። በምድራችን ቀደምት የሚባለው የሰው ልጅ ከሰፈረባቸው ሃገራት መካከልም አንዷ...

የአፍሪካው ቼ ጉቬራ

… ካለፈው የቀጠለ በመጀመሪያው ክፍል ፅሑፍ ስለ ቶማስ ሳንካራ የልጅነት ህይወት፣ የትምህርት ሁኔታ፣  ስለወታደራዊ ህይወቱ እና የሃገር መሪነት አጀማመሩ አስነብበናል። ቀጣዩ እና የመጨረሻው ክፍልም እንደሚከተለው...

ሳንካራ – የአፍሪካ ቸ ጉቬራ

ታህሳስ 21 ቀን 1949 ዓ.ም ለምዕራብ አፍሪካዋ ቡርኪናፋሶ  ታሪካዊ እለት ነበረች፤ የራሷን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን ጀግና ቶማስ ኢሲዶር ኖኤል ሳንካራን አስገኝታለችና፡፡ ከነፃነት በኋላ ከልጅነት እስከ...

የአፍሪካ ነፃነት ትግል

… ካለፈው የቀጠለ በጀርመኗ በርሊን ከተማ አፍሪካን እንደ ቅርጫት ለመቀራመት ለወራት የዶለቱትን በምድር ላይ አሳርፈው አፍሪካን የወረሯት አውሮፓውያን ለዓመታት በቅኝ ግዛት ቀንበር አማቀቋት። ነገር ግን...

ታሪክ በበኲር

በኲር በቋሚነት ሳምንታዊ ጋዜጣ በመሆን መታተም የጀመረችው ታህሣሥ 7 ቀን 1987 ዓ.ም ነው። በወቅቱ ስምንት ገጾች እንዲሁም ከዜና ገጽ በተጨማሪ “ትኩረት”፣ “ማኅበራዊ”፣ “ዐውደ ባህል”፣...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img