ታሪክ

ርቀት ያልገደበው ጥምረት

ኢራን ደገፍ ከሚባሉት በተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ክልል ሀገራት የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ርቀት ያልገደበው የትግል ጥምረት በፈረንጆቹ አጠራር 'አክሲስ ኦፍ ረዚዝታንስ' በአማርኛ የአርበኝነት ጥምረት ልንለው...

ኢራን-አገዙ የትግል ጥምረት

መካከለኛው ምስራቅ  ከባድ አለመረጋጋት የተፈጠረበት ክልል ነው። በዚህ ታሪካዊ ክልል በታሪክ ውስጥ እንደተመለከተው መደበኛ ያልሆነ በኢራናውያን የሚመራ ወይም የሚደገፍ የወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የትግል ጥምረት...

ንግሥት ዘውዲቱ

ንግሥት  ዘውዲቱ ከዐፄ ምኒልክ እና ከወረኢሉ ባላባት ልጅ ከወይዘሮ አብችው በእነዋሪ ከተማ ጅሩ ሚያዝያ 22 ቀን 1866 ዓ.ም ነበር የተወለዱት። ከዘውዲቱ በፊት ወይዘሮ ሸዋረጋ...

የታጠረ ማንነት

እውቅና ያለው ሉዐላዊ ሀገር ባይኖራቸውም ሲወርድ ሲዋረድ ይዘውት የዘለቁት ሰፊ እርስት አላቸው። ኩርዲስታን የሀገሪቱ መጠሪያ፣ ኩርድ የሕዝቡ መጠሪያ እንደሆነ እስከዛሬ ድረስ ግዛታቸው በምእራባውያን በተለይ...

የታጠረ ማንነት

ከመካከለኛው ምሥራቅ አካባቢ ለፕላኔታችን ጉልህ የስልጣኔ ምንጭ በሆነው የጢግሪስ እና ኤፍራጠስ ወንዞች መካከል የተመሰረተው ጥንታዊው የሜሶፔታሚያ ስልጣኔ አንዱ ነው።  የአሁኑ ዘመን ኢራን እና ቱርክ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img