ትንታኔ

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
spot_img

በኲር እና የውጪ ዘገባዎቿ

ታኅሳስ 07 ቀን 1987 ዓ.ም የተመሰረተችው በኩር ጋዜጣ ለክልሉ ሕዝብ የክልሉን የልማት መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ ከተቋቋመችበት ዋና ዓለማ በተጓዳኝ የተለያዩ ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ለአንባቢያን...

ምሶሶውን የማጽናት ጉዞ

እንደ መንደርደሪያ ኢትዮጵያ ግብርናን የምጣኔ ሐብቷ ሁሉ ምሶሶ አድርጋ ትወስዳለች፡፡ ለዚህ ደግሞ ከ85 በመቶ በላይ ለሚሆነው ሕዝቧ መተዳደሪያው፣ ሀገራዊ ምጣኔ ሐብታዊ ድርሻው ከፍተኛ ሆኖ መገኘቱ፣...

ዘመንን በሰላም አሻጋሪዉ ድልድይ

ጆን ኤፍ ኬኔዲ ሁሉም ለእውነተኛ ሰላም ጥረት ሊያደርግ እንደሚገባ ሲናገሩ ሰላም በምድር ላይ ያለው ሕይወት ዋጋ ያለው እንዲሆን ስለሚያደርግ፣ ሰዎች እና ሀገራት እንዲያድጉ፣ ተስፋ...

የተፈራው፣ ግን አትራፊዉ የትግል ስልት

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ በተለይም ከ2013 ዓ.ም ወዲህ የገባችበት ግጭት እና ጦርነት ዛሬም ድረስ መልኩን እየቀያየረ መፍትሄ ርቆት ዘልቋል:: ኢትዮጵያ ሥረ ምክንያቶችን ለይታ...

አንገብጋቢዉ የሕዝብ ጥያቄ

የህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከተቀሰቀሰ 16ኛ ወራትን ያስቆጠረው የአማራ ክልል የሰላም መታጣት አሁንም ትኩረትን የሚሻ ነው::መንግሥት ችግሩን በሰላም ስምምነት ለመቋጨት ለአንድ ዓመት ሲያደርግ የነበረው...

የጠፋዉ አትራፊ መንገድ

የህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የተመዘገቡ አኩሪ ድሎች እንደ መመንጠቂያ እንዲሆኑ፤ ድክመቶች ደግሞ እንደ ትምህርት እንዲወሰዱ ሆኗል:: ለዚህም ነው “የኋላው ከሌለ የለም...

የጸጥታ ችግርና ዝናብ የፈተነዉ አዝመራ

በአማራ ክልል ያጋጠመው የሰላም እጦት እና ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ መብዛት ቀድመው በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያሳደረ ነው:: በተለይ እነዚህ ችግሮች ከፍተኛ የልማት ሥራ በሚከናወንባቸው...