ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

አሚኮ ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ

እንደ መግቢያ ጋዜጦች በዓለም አቀፍ ደረጃም ይሁን በአፍሪካ የብዙኃን መገናኛ መሠረት ሆነው ይነሳሉ:: አመሠራረታቸውም ዓላማ አለው:: ለአብነት በአፍሪካ በግምባር ቀደምትነት የተመሠረቱት ኬፕታውን  እና አይዊ ኢሮሂን...

የአዲስ ዓመት አብሳሪዎች 

አሮጌው ዓመት በአዲስ ሊተካ ከወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል:: ደብረ ታቦር (ቡሄ) ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ የእንግጫ ነቀላ እና የከሴ አጨዳ በዓላት እና ክዋኔዎች ደግሞ የአዲስ...

ለሰላም እጦቱ ማብቂያ

ኢትዮጵያን ጨምሮ አብዛኛው የዓለም ሕዝብ  ቀዳሚ  ፍላጎት  ሰላም ነው፡፡  ስለ  ሰላም ከመዘመር፣ ከማዜም፣ በመጻሕፍት ከመሰነድ  ባለፈ  ሰላም  በተግባር አልተገለጠም፡፡ ሀገራት ሰላምን በማጽናት የሕዝባቸውን ደኅንነት ለማስጠበቅ...

ወደ ሌላ ሦስተኛ ዓመት እንዳይሸጋገር

የሰሜኑ ጦርነት ዳፋውን በቀጥታ ካሳረፈባቸው ክልሎች መካከል የአማራ ክልል ይገኝበታል፡፡ በሁለት ዓመቱ ጦርነት በክልሉ ማኅበራዊ   ተቋማት  ላይ ከፍተኛ  ጉዳት ደርሷል፡፡ ምጣኔ  ሐብታዊ  እንቅስቃሴዉ ተቀዛቅዟል፡፡...

የተፈጥሮ ሚዛን አስጠባቂዉ

እንደ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም እ.አ.አ 2018 መረጃ መሠረት የዓለም የደን ሽፋን አራት ቢሊዮን ሄክታር መሬትን ያካለለ ነው:: ይህ ከአሥር ሺህ ዓመታት በፊት ከነበረው ጋር...

ሕዳሴ ግድብ – የአንድነት እና የይቻላል መንፈስ ማሳያ

ዓባይ የኢትዮጵያ መታወቂያ ከሆኑ በርካታ ሐብቶች መካከል አንዱ ቢሆንም ባለፉ ዘመናት ለኢትየጵያውያን ያበረከተው ጥቅም እንደ ግዝፈቱና ታላቅነቱ አልነበረም:: ለዚህ ግብሩ ደግሞ “ዓባይ ማደሪያ የለው ግንድ...

ሌላዉ የኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ ብስራት

ኢትዮጵያ የዜጎቿን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማሳካት፣ የግብርና መር ኢንዱስትሪውን ምርታማነት በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ ምጣኔ ሐብት ለመገንባት እና ግብርናዉ የሚፈጥረውን የሥራ ዕድል...