ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

ሕዝብ ምን ጠየቀ? መንግሥትስ ምን አለ?

እንደ መንደርደሪያ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ በክልሉ ውስጥ ያጋጠመው በትጥቅ የታገዘ ግጭት እና በሌሎች ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት የወደመውን ሐብት እና ንብረት መልሶ በመገንባት የአማራ ክልልን...

ሰላም ለምን ራቀን? እንዴትስ እንሻገር?

ጅማሬውን በጸሎት ነበር ያደረገው፣ ጸሎቱ ደግሞ በኢትዮጵያ ሳይወሰን ለሁሉም ፍጥረታት የሰላም ጸጋ እንዲበዛላቸው በመስበክ ነበር። ጸሎቱን ያስተጋቡትም በርካታ ሃይማኖቶችን የወከሉ አባቶች ናቸው። ይህም ማንኛውም...

አዲሡ ምርታማነትን የማሳደግ ምክረ ሐሳብ

ከ80 በመቶ በላይ ለሚሆነው የሀገራችን ሕዝብ መተዳደሪያ፣ 40 ከመቶ ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አስተዋፅኦ የሚያደርግ፣ ለውጪ ገበያ ከሚቀርቡት ምርቶች ውስጥ 80 ከመቶ ድርሻ የሚወስድ...

የፋይዳ መታወቂያ ምንነት እና ጥቅሞቹ

የፋይዳ መታወቂያ ሥርዓትን ቀድመው ከተገበሩ ሀገራት መካከል ኢስቶኒያ አንዷ ናት።   ጂቢጂ (gbg.com) እንደዘገበው ዜጎች ዲጂታል መታወቂያቸውን በመጠቀም ከ99 በመቶ በላይ የመንግሥት አገልግሎቶችን በኦንላይን ማግኘት...

ለተጠባቂዉ ምርት

ወቅቱ አርሶ አደሩ ፀሐይ፣ ብርድ እና አቧራ ሳይበግረው ለነገ ስንቁ ያለ እረፍት የሚታትርበት፤ ጊዜውን በአግባቡ ለመጠቀም ምሳውን ከቤቱ ሳይሆን ከማሳው ላይ የሚመገብበት ወሳኝ ጊዜ...

ግጭቱ እንዲያበቃ…

ያለፉት ሁለት ዓመታት ለአማራ ክልል ሕዝብ  ፈታኝ ነበሩ፡፡ ምንም እንኳ አሁን ላይ በአንጻራዊ የሰላም ሁኔታ ውስጥ ቢገኝም ካለፈው ዓመት ጀምሮ አሁንም ድረስ የቀጠለው የሰላም...

በምዝገባ ያልተሳካው በውጤት እንዳይደገም

በተማሪ ምዝገባ ማሳካት ያልተቻለውን በውጤት ማካካስ ወቅታዊ አንኳር የትምህርት ሥራ ተደርጎ እየተሠራበት ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም መዝግቦ ለማስተማር ዕቅድ ይዞ የነበረው...