ትንታኔ

ነገ የሚገለጠዉ ጉዳት

ባለፉት ሁለት ዓመታት ተመዝግበው መማር ከነበረባቸው ከ13 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ውስጥ ሰባት ሚሊዮኖቹ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው እንደከረሙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል:: ይህም...

ዕቅዱ ድህነትን  ለማስወገድ እና  ሰላምን ለማብሰር ያለመ ነው

መግቢያ ተደጋጋሚ ግጭቶች እየፈጠሩት ካለው መጠነ ሰፊ ጉዳት እና ሥር ከሰደደ ድህነት ለመውጣት የአማራ ክልል የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድን አቅዷል:: የግጭት አዙሪት እና ድኅነት...

የፈተና ውጤቱ ሲቃኝ

“ችግርን ችግር ሁኑበት” ተማሪ መልካሙ ውድነህ “ችግርን ችግር ሁኑበት” የሚለው የመምህሩ ንግግር በሕይወቱ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ ፈጥሮለታል:: መልካሙ ተወልዶ ያደገው፣ እስከ 11ኛ ክፍል ትምህርቱንም የተከታተለው...
spot_img

አዲሡ ምርታማነትን የማሳደግ ምክረ ሐሳብ

ከ80 በመቶ በላይ ለሚሆነው የሀገራችን ሕዝብ መተዳደሪያ፣ 40 ከመቶ ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አስተዋፅኦ የሚያደርግ፣ ለውጪ ገበያ ከሚቀርቡት ምርቶች ውስጥ 80 ከመቶ ድርሻ የሚወስድ...

የፋይዳ መታወቂያ ምንነት እና ጥቅሞቹ

የፋይዳ መታወቂያ ሥርዓትን ቀድመው ከተገበሩ ሀገራት መካከል ኢስቶኒያ አንዷ ናት።   ጂቢጂ (gbg.com) እንደዘገበው ዜጎች ዲጂታል መታወቂያቸውን በመጠቀም ከ99 በመቶ በላይ የመንግሥት አገልግሎቶችን በኦንላይን ማግኘት...

ለተጠባቂዉ ምርት

ወቅቱ አርሶ አደሩ ፀሐይ፣ ብርድ እና አቧራ ሳይበግረው ለነገ ስንቁ ያለ እረፍት የሚታትርበት፤ ጊዜውን በአግባቡ ለመጠቀም ምሳውን ከቤቱ ሳይሆን ከማሳው ላይ የሚመገብበት ወሳኝ ጊዜ...

ግጭቱ እንዲያበቃ…

ያለፉት ሁለት ዓመታት ለአማራ ክልል ሕዝብ  ፈታኝ ነበሩ፡፡ ምንም እንኳ አሁን ላይ በአንጻራዊ የሰላም ሁኔታ ውስጥ ቢገኝም ካለፈው ዓመት ጀምሮ አሁንም ድረስ የቀጠለው የሰላም...

በምዝገባ ያልተሳካው በውጤት እንዳይደገም

በተማሪ ምዝገባ ማሳካት ያልተቻለውን በውጤት ማካካስ ወቅታዊ አንኳር የትምህርት ሥራ ተደርጎ እየተሠራበት ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም መዝግቦ ለማስተማር ዕቅድ ይዞ የነበረው...

የቀጣዩ ትውልድ አርበኝነት

ከኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያውያን አልፎ የጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት ጮራን የፈነጠቀው ድል ማነው? ቢሉ በዓለም ላይ ያለው ሁሉ በአንድነት የሚመልሰው “ዓድዋ!” በማለት ነው:: አፍሪካ የነጮች...

የነገ አገልጋዮችን እንዳናጣ ትምህርት ላይ እንረባረብ

ከጥራት፣ ከተደራሽነት፣ ከግብዓት ውስንነት፣ ከመሠረተ ልማት አለመሟላት፣ ከመምህራን አቅም ማነስ እና  ከትምህርት ሥርዓቱ ቀረጻ ጀምሮ የሚነሱ ችግሮች ኢትዮጵያ በቂ እና ብቁ ተወዳዳሪ የተማረ የሰው...