ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

የኖራ መፍጫ ፋብሪካዎች ሊተከሉ  ነው

የዓለም እርሻ ድርጅት መረጃ እንደሚያመላክተው በዓለም አቀፍ ደረጃ አራት ቢሊዮን ሄክታር ያህል መሬት በአሲዳማ አፈር የተጎዳ ነው፤ ይህም ከ30 እስከ 40 በመቶ ያህሉን ለእርሻ...

205 ሚሊዮን ኩንታል ለማምረት ታቅዷል

ከዓለም አቀፉ የእርሻ ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው እ.አ.አ በ2050 የዓለማችን ሕዝቦች የምግብ ፍላጎት 30 በመቶ ይጨምራል፤ ለዚህ መሠረታዊው ምክንያት ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታየው...

“የመራጭነት ካርድ የሰላም መታወቂያ ነው”   – የምርጫ ተመዝጋቢዎች

በኢፌዴሪ ሕገ - መንግሥት አንቀፅ 38 ላይ ዜጎች የመምረጥና የመመረጥ መብት ተደንግጓል፤ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በፆታ፣ በሃይማኖትና በፖለቲካ አመለካከት ወይም አቋም...

ትኩረት የሚሻው የግብርና ኢንቨስትመንት

በአማራ ክልል በ1980ዎቹ አጋማሽ የተጀመረው የግብርና ኢንቨስትመንት በአሁኑ ወቅት በ14 ዞኖች እና በ76 ወረዳዎች እየተከናወነ ይገኛል:: የግብርና ኢንቨስትመንት የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት፣ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣...

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...