ትንታኔ

ነገ የሚገለጠዉ ጉዳት

ባለፉት ሁለት ዓመታት ተመዝግበው መማር ከነበረባቸው ከ13 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ውስጥ ሰባት ሚሊዮኖቹ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው እንደከረሙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል:: ይህም...

ዕቅዱ ድህነትን  ለማስወገድ እና  ሰላምን ለማብሰር ያለመ ነው

መግቢያ ተደጋጋሚ ግጭቶች እየፈጠሩት ካለው መጠነ ሰፊ ጉዳት እና ሥር ከሰደደ ድህነት ለመውጣት የአማራ ክልል የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድን አቅዷል:: የግጭት አዙሪት እና ድኅነት...

የፈተና ውጤቱ ሲቃኝ

“ችግርን ችግር ሁኑበት” ተማሪ መልካሙ ውድነህ “ችግርን ችግር ሁኑበት” የሚለው የመምህሩ ንግግር በሕይወቱ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ ፈጥሮለታል:: መልካሙ ተወልዶ ያደገው፣ እስከ 11ኛ ክፍል ትምህርቱንም የተከታተለው...
spot_img

አለመግባባትን በምክክር-       ለኢትዮጵያ ከፍታ

“ኢትዮጵያውያን አንድነታቸው የሚገለጠው የውጭ ጠላት በወረራቸው ወቅት ነው” የሚለው እውነታ ለምን የውስጣዊ ሕብረታችን መታወቂያ አልሆነም? የሚል ጥያቄ ለማንሳት እንገደዳለን፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...

የትናንቷን ኢትዮጵያ ለመመለስ

ሀገራት ከተደጋጋሚ የግጭት አዙሪት መውጣት ተስኗቸው ሰብዓዊ ጉዳቱ ሲጨምርባቸው፣ ማኅበራዊ መስተጋብሩ በከፍተኛ ደረጃ ሲላላባቸው፣ ምጣኔ ሐብታቸው ደቆ ከተወዳዳሪነት እንዲወጡ ሲያደርጋቸው  እና የሀገራቸው ገጽታ በዓለም...

ኢንቨስትመንት ምን ምቹ ሁኔታ ይፈልጋል?

ኢትዮጵያ ሰፊ አና  ሁሉን አብቃይ ለም መሬትን ከምቹ የአየር ንብረት ጋር አጣምራ ይዛለች፡፡ ይህም ምቹ ሁኔታ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ልዩ ትኩረት እንድትሰጥ ሲያደርጋት የዘርፉ ከ80...

ተጽእኖ ብዙው የሌብነት ጥግ

"የሁሉም የሆነ የማንም አይደለም" የሚለው የሩሲያውያን አባባል ዛሬ ላይ እንደ ዓለምም ሆነ እንደ ሀገር በሌላ ሰው ሐብት መበልጸግን አስበው ለተነሱ ሌቦች ታስቦ የተነገረ ንግርት...

ከልክ ያለፈዉ የዋጋ ውድነት እና የሸማቹ ጩኸት

የገበያ አለመረጋጋት እና የኑሮ ውድነት አሁንም የዜጎች ፈተና ሆኖ ቀጥሏል:: እንደ ሀገር በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች በቀጠሉበት እና በነጻነት ተንቀሳቅሶ በመሥራት ግለሰባዊ ገቢን ለመጨመር ባልተቻለበት...

የኮሪደር ልማት አበርክቶ እስከ ምን?

የከተሞችን ደረጃ እና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ፣ መሠረተ ልማትን አቀናጅቶ በመጠቀም ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ፣ የአረንጓዴ ልማት ሽፋንን ለማሻሻል፣ የሥራ ዕድል መፍጠሪያ መስክን ለማስፋት፣ የሥራ ባህል እና...

የአፈር ማዳበሪያ አሁናዊ ሁኔታ

ኢትዮጵያ ባላት መሬት ልክ የምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ፣ በዓለም ገበያም ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በስፋት ለማምረት ለአፈር ማዳበሪያ ከፍተኛ ወጪ ታደርጋለች:: ለአብነት መንግሥት ለ2017/18 የምርት ዘመን...