ትንታኔ

አረንጓዴ አሻራ – የተፈጥሮ ዋስትና

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት”አፈሩን የሚያጠፋ ሀገር ራሱን ያጠፋል፤ ደኖች የፕላኔታችን ሳንባዎች ናቸው”  ሲሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃን ወሳኝነት ገልጸው ነበር። የደኖች መመንጠር እና የአፈር...

የሐሳብ የበላይነት የሚረጋገጥበት መልካም ዕድል-ምክክር

ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ መገለጫ ነው፤ ልዩነትን በግጭት ሳይሆን በውይይት መፍታት ደግሞ የሰላማዊ ማህበረሰብ መሠረት ነው። በተለያዩ የዓለም ሀገራት ረጅም ጊዜ የቆዩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና...

ጥያቄዎችን በምክክር ለመፍታት የተጀመረ ታሪካዊ እድል

ኢትዮጵያ በታሪኳ በረጅም ጉዞ ውስጥ ብዙ ድሎችንና ፈተናዎችን አሳልፋለች። የውጭ ወረራን መከላከል፣ የመንግሥታት ለውጥ፣ አብዮቶች፣ የፖለቲካ ሽግግሮችና የትጥቅ ግጭቶች የታሪኳ አካል ሆነው ቆይተዋል። ቢሆንም...
spot_img

የኖራ መፍጫ ፋብሪካዎች ሊተከሉ  ነው

የዓለም እርሻ ድርጅት መረጃ እንደሚያመላክተው በዓለም አቀፍ ደረጃ አራት ቢሊዮን ሄክታር ያህል መሬት በአሲዳማ አፈር የተጎዳ ነው፤ ይህም ከ30 እስከ 40 በመቶ ያህሉን ለእርሻ...

205 ሚሊዮን ኩንታል ለማምረት ታቅዷል

ከዓለም አቀፉ የእርሻ ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚጠቁመው እ.አ.አ በ2050 የዓለማችን ሕዝቦች የምግብ ፍላጎት 30 በመቶ ይጨምራል፤ ለዚህ መሠረታዊው ምክንያት ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታየው...

“የመራጭነት ካርድ የሰላም መታወቂያ ነው”   – የምርጫ ተመዝጋቢዎች

በኢፌዴሪ ሕገ - መንግሥት አንቀፅ 38 ላይ ዜጎች የመምረጥና የመመረጥ መብት ተደንግጓል፤ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በፆታ፣ በሃይማኖትና በፖለቲካ አመለካከት ወይም አቋም...

ትኩረት የሚሻው የግብርና ኢንቨስትመንት

በአማራ ክልል በ1980ዎቹ አጋማሽ የተጀመረው የግብርና ኢንቨስትመንት በአሁኑ ወቅት በ14 ዞኖች እና በ76 ወረዳዎች እየተከናወነ ይገኛል:: የግብርና ኢንቨስትመንት የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት፣ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣...

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...