ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

ከሞፈርና ቀንበር ወደ ሜካናይዜሽን

የአማራ ክልል ግብርናን ከባህላዊው ማረሻ ሞፈር እና ቀንበር አላቆ ወደ ኢንዱስትሪ ማገርነት ለመለወጥ የተቀረጸው የ25 ዓመቱ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታ፣ የክልሉን ምጣኔ ሀብት የሚቀይር ግዙፍ...

የትናንቱን ድል ለዛሬ

መግቢያ የዓድዋ ድል የቅኝ ግዛት ጭቆናን ለመስበር የተመዘገበ፤ የኢትዮጵያውያንን ፅናት፣ አንድነት እና ጀግንነት የሚያሳይ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደማቅ ከሆኑ ድሎች መካከል አንዱ ነው። የካቲት 23...

ለምርጫው ከማን ምን ይጠበቃል?

ምርጫ የአንድን ሀገር የወደፊት አቅጣጫ፣ ሰላም እና የኢኮኖሚ ዕድገት የሚወስን ትልቁ የፖለቲካ መድረክ ነው። ስልጣን በመሣሪያ ሳይሆን በድምፅ ወረቀት ብቻ እንዲሸጋገር በማድረግ ሀገርን ከትርምስና...

የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ በተግባር እየተገለጠ ነው

መግቢያ የአፈር ጥበቃ በኢትዮጵያ ገበሬዎች ዘንድ ለዘመናት የቆየ ባሕላዊ ዕውቀት ነበር። በሰሜን ኢትዮጵያ (ትግራይ እና ወሎ) እንዲሁም በደቡብ (ኮንሶ) አካባቢዎች ገበሬዎች የድንጋይ እርከን በመሥራት የአፈር...

ግጭቱ ያስከተለው ስብራት እና መውጫ መንገዱ

የውስጥ ግጭት ለአንድ ሀገር ህልውና እና ለሉዓላዊነቷ ትልቁ ስጋት የሚሆነው ለውጪ ጠላቶች እና ለታሪካዊ ተቀናቃኞች ምቹ የጣልቃ ገብነት በር ስለሚከፍት ነው። ይህ በኢትዮጵያም ሆነ...

ሀገር በቀል ዕሴቶች እና ሰላምን የማጽናት ኃይላቸዉ

አሜሪካዊ ፕሮፌሰር ጆን ፖል ሌደራክ ‘ቢውልዲንግ ፒስ’ (Building Peace፡- Sustainable Reconciliation in Divided Societies) በሚለው መጽሐፋቸው ሰላም ከማኅበረሰብ መጀመር እንዳለበት፣ ባሕላዊ ዕሴቶች ደግሞ ለዘላቂ...

የሕዝብ አንድነትን የሚጠይቀው የጋራ ቤት

የሰላም ዋጋ የሚታወቀው ሲጠፋ ቢሆንም ሰላምን ለመገንባት የሚከፈለው መስዋዕትነት ግን ሁልጊዜም ጦርነት ከሚያስከትለው ኪሳራ ያነሰ መሆኑን ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች ያሳያሉ:: ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ “ሰላም የሁላችንም...