ትንታኔ

ነገ የሚገለጠዉ ጉዳት

ባለፉት ሁለት ዓመታት ተመዝግበው መማር ከነበረባቸው ከ13 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ውስጥ ሰባት ሚሊዮኖቹ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው እንደከረሙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል:: ይህም...

ዕቅዱ ድህነትን  ለማስወገድ እና  ሰላምን ለማብሰር ያለመ ነው

መግቢያ ተደጋጋሚ ግጭቶች እየፈጠሩት ካለው መጠነ ሰፊ ጉዳት እና ሥር ከሰደደ ድህነት ለመውጣት የአማራ ክልል የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድን አቅዷል:: የግጭት አዙሪት እና ድኅነት...

የፈተና ውጤቱ ሲቃኝ

“ችግርን ችግር ሁኑበት” ተማሪ መልካሙ ውድነህ “ችግርን ችግር ሁኑበት” የሚለው የመምህሩ ንግግር በሕይወቱ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ ፈጥሮለታል:: መልካሙ ተወልዶ ያደገው፣ እስከ 11ኛ ክፍል ትምህርቱንም የተከታተለው...
spot_img

አሚኮ በቴክኖሎጂ ልህቀት

የሰው ልጅ አዕምሮውን የሚጠቀምበት መንገድ (የእሳቤ ልቀት) ከሌሎች እንስሳት በእጅጉ ይለየዋል፡፡ በዚህም ምክንያት የሰውን ልጅ ከመፍጠር በቀር ያላሳካው ፈጠራ የለም። ለአብነትም በምድር ላይ ከሚያደርገው...

የሀገር ዕድገት ጉዞ ጎታቹ – ሙስና

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል “the impact of corruption on growth and inequality” በሚል ርዕስ እ.አ.አ በ2014 ባካሄደው ጥናት ሙስና ለግል ወይም ለቡድን ጥቅም ሲባል ሥርዓትን ፣...

ችግሩን በዘላቂነት የመፍታት ጥረት አስፈላጊነት

የአማራ ክልል ከአምስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ የሚታረስ መሬት፣ 177 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ዓመታዊ የዝናብ መጠን እና በአምራች ዜጋ የታደለ ስለመሆኑ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች...

ጥር እና ቱሪዝም

በ2012 ዓ.ም የተከሰተው ዓለም አቀፉ የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት፣ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ አማራ ክልል የተከሰተው ውስጣዊ...

በኵር – የአሚኮ የ30 ዓመታት ጉዞ መነሻ

ለዛሬው ግዙፍ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተቋም መመስረት መሠረት የተጣለው በታኅሳስ 7 ቀን 1987 ዓ.ም ነው፡፡ በኵር ጋዜጣ ደግሞ መሠረቱ ናት፡፡ በእርግጥ የመጀመሪያው የበኵር ጋዜጣ ህትመት...

በኲር እና የውጪ ዘገባዎቿ

ታኅሳስ 07 ቀን 1987 ዓ.ም የተመሰረተችው በኩር ጋዜጣ ለክልሉ ሕዝብ የክልሉን የልማት መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ ከተቋቋመችበት ዋና ዓለማ በተጓዳኝ የተለያዩ ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ለአንባቢያን...

ምሶሶውን የማጽናት ጉዞ

እንደ መንደርደሪያ ኢትዮጵያ ግብርናን የምጣኔ ሐብቷ ሁሉ ምሶሶ አድርጋ ትወስዳለች፡፡ ለዚህ ደግሞ ከ85 በመቶ በላይ ለሚሆነው ሕዝቧ መተዳደሪያው፣ ሀገራዊ ምጣኔ ሐብታዊ ድርሻው ከፍተኛ ሆኖ መገኘቱ፣...