ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

ማዕከሉ ለሕዝብ ቅሬታ ምላሽ እየሰጠ ነው

ተቋማት ለሕዝብ የሚሰጡት አገልግሎት መጉላላት የበዛበት፣ የጊዜ ወርቅነት የተረሳበት፣ ሁሉም በእኩል የማይስተናገድበት እና የእጅ መንሻ የሚዘውረው ሆኖ ያለፉትን ዓመታት ተሻግሯል፡፡ ዓለም ወደ አንድ መንደር...

የምርት ብክነት – ትኩረት የሚሻዉ ወቅታዊ ጉዳይ

በአራተኛው ድህረ አፍሪካ ምርት ጉባኤ እና አውደ ርዕይ (2017 ዓ.ም መገባደጃ መካሄዱን ልብ ይሏል) የተነሳው መረጃ እንደሚያመላክተው በድህረ ምርት ወቅት 800 ሚሊዮን ዜጎችን መመገብ...

የኢትዮጵያ የባሕር በር የማስመለስ ጥያቄ እና አግባብነት

የዓለም ንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ከ12 እስከ 15 በመቶ ይከናወንበታል፤ ከኮንቴይነር ጭነቶች መካከል ደግሞ 30 በመቶ ዓመታዊ የንግድ እንቅስቃሴ የሚስተናገድበት የባሕር ላይ የንግድ መስመር ነው...

የውጭ ሀገራት ግእዝን ማጥናት ለምን ፈለጉ? ኢትዮጵያስ?

“በግእዝ የሦስተኛ ዲግሪዬን ሠርቼ የተመለስሁት ከጀርመን ነው::በወቅቱም ሚዲያዎች ቃለ መጠይቅ አድርገውልኝ ነበር::ዛሬ የራሴን ቋንቋ ጀርመን ድረስ መጥቼ ተምሬያለሁ፤ ነገ ግን አንድ ቀን በሀገሬ አንድ...

ብሔራዊ ጥቅም እና  ኢትዮጵያ

በዓለም ላይ የሚገኙ ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን  አስከብረው በተሻለ ቁመና ለመቀጠል  ብሄራዊ  ጥቅምን  ቀይ  መስመራቸው ያደርጋሉ:: ሀገርን ዋና ጉዳዩ የሚያደርገው ብሄራዊ ጥቅም  ከውስጥም ሆነ ከውጭ የሚሰነዘሩ...

አፍሪካውያንን ያገናኘው – ጣና ፎረም

መነሻውን ከአማራ ክልል ሰከላ ወረዳ ያደርጋል፤ የተለያዩ ወንዞችን እየጠቀለለ እና ኅይሉን እያጎለበት ወደ ጣና ሃይቅ ይገባል፡፡ ፍሰቱ ግን ጣና ሃይቅ ላይ የሚቆም አይደለም፤  ቁልቁል...

ነገ የሚገለጠዉ ጉዳት

ባለፉት ሁለት ዓመታት ተመዝግበው መማር ከነበረባቸው ከ13 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ውስጥ ሰባት ሚሊዮኖቹ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው እንደከረሙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል:: ይህም...