አሚኮ ስፖርት

የዲሞክራቲክ ኮንጎ አሳዛኝ የዓለም ዋንጫ ታሪክ

ባለፉት ጥቂት ዐስርት ዓመታት የአፍሪካ እግር ኳስ ረጅም መንገድ ተጉዟል። ዛሬ የአፍሪካ ኮከቦች በዓለም ታላላቅ ሊጎች ላይ በጉልህ ሲያንጸባርቁ ማየት የተለመደ ነው። በየአራት ዓመቱም...

ከኬፕ ቨርድ ምን እንማር?

የዛሬ ሃምሳ አመት ገደማ ከፖርቱጋል ቅኝ ግዛት ነጻ የወጣችው ኬፕ ቨርድ እንደ ሀገር በራሷ ለመቆም ስትንገዳገድ እኛ ኢትዮጵያውያን ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከቀኝ ግዛት ነጻ...

ሰባቱ ጨዋታዎች ምን ይነግሩናል?

በዓለማችን ተወዳጅ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ለሀገራት ጨዋታ እረፍት አድርጓል:: ይሄው እረፍት ፕርሚየር ሊጉ ከተጀመረ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑም አይዘነጋም:: በ2024/25 እንደ...

ተስፈኛዉ የአትሌቲክስ ፕሮጀክት

ለብዙዎቻችን ባህርዳር አትሌቶች የሚገኙባት ከተማ ላትመስለን ይችላል።ከከተማዋ ስፋትና እድገት አንጻር በስሟ የሚጠራ አትሌቲክስ ክለብ አይደለም ማዕከል እንኳ የሌላት ከተማ በመሆኗ ከባህርዳር የተገኘ አትሌት ነው...

“የማይታየዉ  ፈረስ” ስንብት

የዓለማችን እግር ኳስ  ካስመለከታቸው ድንቅ አማካዮች መካከል አንዱ ስፔናዊው ሰርጅዮ ቡስኬትስ ነው:: የአማካይ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ቡስኬትስ ከሰሞኑ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ...

በዚህ እትም