አሚኮ ስፖርት

ከዋክብት የሚፈለፈሉበት  ፋብሪካ

የእግር ኳስ አካዳሚዎች ክለቦችን ወደ ግዙፍ ተቋማት የሚቀይሩ የለውጥ ማዕከላት ናቸው። የገቢ ምንጭ ከመሆናቸው ባሻገር የክለቡን ደም እና ስጋ የሆነውን ፍልስፍና በመጠበቅ የላቀ አስተዋጽኦ...

ከአቧራማ ሜዳ እስከ ግዙፉ የዓለም ዋንጫ መድረክ

እግር ኳስን ውብ እና ማራኪ የሚያደርጉት አስደናቂ ቅብብሎች፣ ድንቅ ሙከራዎች እና ልብን የሚያሞቁ ግቦች ብቻ አይደሉም። ሕግ እና ስርዓት በማስከበር ጨዋታው በፍትሃዊነት እንዲጠናቀቅ የሚተጉ...

የክረምቱ አሰልቺ ዝውውር

በእግር ኳሱ ዓለም ሜዳ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭ የሚፈጠሩ ክስተቶችም በእግር ኳስ ቤተሰቡ ዘንድ ትልቅ ትኩረት ይሰጣቸዋል። የተጫዋቾች ዝውውር  ጉዳይ እና ከጀርባ የሚነገሩ...

የግዮን ንግሥቶች ይሳካላቸዉ ይሆን?

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሯል። በመድረኩ 14 ክለቦች የሚሳተፉ ይሆናል። በአዲሱ የውድድር ዓመት በሊጉ ከሚካፈሉ ክለቦች መካከል የባሕር...

ከብራናዉ እስከ ዲጂታሉ ማዕበል 

ስፖርት የዓለማችን ሁለንተናዊ ቋንቋ ነው። የሀገር ድንበር፣ የቋንቋ እና የባህል ልዩነት   ሳይገድበው በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን በአንድ ስሜት ያስተሳስራል። የደስታ ጩኸት፣  የሲቃ እንባ እና የድል...

በዚህ እትም