አሚኮ ስፖርት

የመድፈኞቹ ትንሳኤ

“ቀጣዩ ዓመት የኛ ነው” የሚለው የተለመደ የተስፋ ቃል ዘንድሮ እውን ሆነ፤ የ22 ዓመታት የናፍቆት፣ የትዕግስት እና የፈተና ጉዞ በመጨረሻም ተቋጨ፡፡ በቪታሊቲ ስቴዲየም የበርንማውዝ እና...

እያደገ የመጣዉ ፉክክር እና መዋቅራዊ ተግዳሮቶች

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ከተመሠረተ 15 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሊጉን ዋንጫ ለዘጠነኛ ጊዜ ማሳካት...

በእግር  ኳስ  የፆታ ወሰንን  የሰበረች አሰልጣኝ

እ.አ.አ ሚያዚያ 10 ቀን 2026 በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በወርቅ ቀለም የሚፃፍ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ዕለት ነው። ማሪያ ሉዊዝ ኤታ የዩኒየን በርሊን ጊዜያዊ...

የአማራ ክልል አትሌቲክስ ፈተናዎች

የአንድ ስኬታማ አትሌት የህይወት ጉዞ መሰረት የሚጣለው በልጅነት ዕድሜ መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃዎች ያስነብባሉ፡፡ በስፖርት ሳይንስ መርህ መሰረትም ታዳጊዎች አትሌቲክስን መጀመር ያለባቸው ዕድሜያቸው ከዘጠኝ...

በጠባብ በር የሚሾልኩት አሰልጣኞች

የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን እግር ኳስ ተለዋዋጭ እና ፉክክር የበዛበት በመሆኑ የአሰልጣኞችን ሥራ አክብዶታል:: በየጊዜው ተለዋዋጭ በሆነው በዚህ ሙያ ስኬታማ የሆኑ አሰልጣኞች ዕድለኛ ያስብላቸዋል::...

በዚህ እትም