አሚኮ ስፖርት

ዐይኖች ሁሉ ድጋሚ ወደ ቶኪዮ…

ከሠላሳ አራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ  ሻምፒዮና ወደ ቶኪዮ ተመልሷል። ውድድሩም “ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  ቶኪዮ  25”  በሚል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ታላቅ...

በዓለም የአትሌቲክስ መድረክ የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ የአበበ ቢቂላ የባዶ እግር ገድል፣ የኃይሌ ገብረሥላሴ የፍጻሜ ሩጫ፣  የቀነኒሳ በቀለ እና የጥሩነሽ ዲባባ  የመጨረሻ ዙር ፍጥነት፣ የገንዘቤ...

ከዋክብት የሚፈለፈሉበት  ፋብሪካ

የእግር ኳስ አካዳሚዎች ክለቦችን ወደ ግዙፍ ተቋማት የሚቀይሩ የለውጥ ማዕከላት ናቸው። የገቢ ምንጭ ከመሆናቸው ባሻገር የክለቡን ደም እና ስጋ የሆነውን ፍልስፍና በመጠበቅ የላቀ አስተዋጽኦ...

ከአቧራማ ሜዳ እስከ ግዙፉ የዓለም ዋንጫ መድረክ

እግር ኳስን ውብ እና ማራኪ የሚያደርጉት አስደናቂ ቅብብሎች፣ ድንቅ ሙከራዎች እና ልብን የሚያሞቁ ግቦች ብቻ አይደሉም። ሕግ እና ስርዓት በማስከበር ጨዋታው በፍትሃዊነት እንዲጠናቀቅ የሚተጉ...

የክረምቱ አሰልቺ ዝውውር

በእግር ኳሱ ዓለም ሜዳ ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጭ የሚፈጠሩ ክስተቶችም በእግር ኳስ ቤተሰቡ ዘንድ ትልቅ ትኩረት ይሰጣቸዋል። የተጫዋቾች ዝውውር  ጉዳይ እና ከጀርባ የሚነገሩ...

በዚህ እትም