አሚኮ ስፖርት

ስታዲየሙ ከእግር ኳስ ጨዋታም  ባሻገር…

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 42 ሄክታር መሬት ይዞታ አለው። የስታዲየሙ ግንባታ የተጀመረው በ2002 ዓ.ም በ780 ሚሊየን ብር በጀት እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። አብዛኛው የስታዲየሙ ስራም...

አረንጓዴ መብራት ለኬንያ

የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካዋ ሂዩጂን ኦሪገን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ  በድምቀት ተካሂዷል ። የነገዎቹን ተስፈኛ አትሌቶች በሚጠቁመው በዚሁ ውድድር ላይ አሜሪካ በ12 ወርቅ፣ 7...

የ62 ዓመታት ጥምን ለማርካት …

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዋንጫ እ.አ.አ የካቲት 8 ቀን 1957 በሱዳን ርእሰ ከተማ ካርቱም መመስረቱን ካፍ ኦንላይን ኒውስ እስታውሷል፡፡ መስራች ሀገራቱ ደግሞ ኢትዮጵያ፣ሱዳን እና...

የታፈኑ ስፖርተኞች

በዓለም ላይ ተወዳጅ በሆነው የእግር ኳስ ስፖርት በ90 ደቂቃ ውስጥ የአንድ ጊዜ ወይም የ15 ደቂቃ እረፍት ብቻውን በቂ ወደማይሆንበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፡፡ በቅርቡ በሸኘነው 23ኛው...

ከተሳታፊነት ባሻገር እንመልከት!

በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ የአማራ ክልል አራት የእግር ኳስ ቡድኖችን አሳትፏል። እነርሱም፦  ሁለት እጁ እነሴ፣ ሸዋ ሮቢት፣ መንቆረር እና ወረኢሉ...

በዚህ እትም