አሚኮ ስፖርት

የተዘነጉት የኢትዮጵያ ወርቆች

በኢትዮጵያ ምድር በዓላት ሲመጡ የሚደምቁ፣ ከበዓላት መገባደድ ጋር አብረው የሚደበዝዙ በርካታ እሴቶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ የባህል ስፖርቶች ይጠቀሳሉ። በገጠሩ የሀገራችን ክፍል በስፋት የሚዘወተሩት...

“ጥቁሩ አልማዝ”

በርካታ አሰልጣኞች በአጨዋወቱ ዘመናዊ አጥቂ እንደሆነ ይናገሩለታል፤  ተፈጥሮአዊ ተሰጥኦን ከጠንካራ ሥራ ያዋሃደ ኮከብ ነው፡፡ እንደ ፌራሪ በሚጋልበው ፍጥነቱም ይታወቃል፤ ፍጥነቱን ሳይቀንስ አቅጣጫን በድንገት የመቀየር...

የመጀመሪያዉ ዙር  ፉክክር እና የክለቦች የቤት ሥራ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ  የመጀመሪያው ዙር ውድድር በሀዋሳ እና በጅማ ከተሞች ተደርጎ ተጠናቋል። 20 ክለቦች በሚሳተፉበት በዚህ ውድድር ከአማራ ክልል ደሴ ከተማ እና...

በገዛ ሊጋቸው እንግዳ የሆኑት እንግሊዛውያን አሰልጣኞች

በእግር ኳስ ዓለም ተወዳጅ፣  ሀብታም እና ጠንካራ ፉክክር ያለበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እንደገና ከተደራጀ 34 ዓመታትን ደፍኗል። በዚህ የሦስት አስርት ዓመታት ጉዞ ውስጥ ዓለም...

አዲሷ ግብ አዳኝ- ጎልያ ማረናራ

የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ ሲነሳ  ባለፉት ዓመታት የሴቶችን ፕሪሚየር ሊግ  የተቆጣጠሩ ስሞች አዕምሮአችን ላይ ይመላለሳሉ:: ሎዛ አበራን ስናነሳ አረጋሽ ካልሳ ትከተላለች፤ ሴናፍ ዋቁማን...

በዚህ እትም