አሚኮ ስፖርት

እግር እና ገንዘብ

በእግር ኳስ የዝውውር ታሪክ ብራዚላዊው ኔይማር ጁኒዬር ከስፔኑ ባርሴሎና  ክለብ ወደ ፈረንሳዩ ፓሪሰን ዠርማ (ፒኤስጂ) ያደረገውን ዝውውር ያህል  ውድ ዋጋ የተከፈለበት ተጨዋች የለም። ኔይማር ባርሴሎናን...

ኢትዮጵያ ዋንጫዉን እንዴት ትያዘው?

የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ በ1957  እንደ ተመሠረተ ከታሪክ ማኅደር እንረዳለን፡፡ መሥራቾቹም ኢትዮጵያ፣ሱዳን እና ግብጽ ነበሩ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በ1957 በሱዳን ርእሰ ከተማ ካርቱም  ተካሄደ።...

የዓለም ዋንጫ “አጤሬራ”

ስፔን ከአሥራ ስድስት ዓመት በኋላ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች፡፡ ግላዲያተሮቹ-    ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር የተዘጋጀውን የደቡብ አፍሪካ የ2010 (እ.አ.አ) ዓለም ዋንጫ ካነሱ በኋላ በ2026...

የስምንት ዓመቱ ባለ ” ዲግሪ”

ገና በልጅነቱ በቤት ውስጥ አይነካካው፣ አይዘውና አይጨብጠው ነገር አልነበረም። የተረጋጋ ወይም የሰከነ ነገር የለውም፤ አንዱን ማንሳት፣ ሌላውን መጣል፣ መስበርና መረበሽ የተለመደ ተግባሩ ነበር። ወላጅ እናቱ...

ክብር ወይስ ክህደት?

የዓለም ዋንጫ ለአንድ ተጫዋች የመጨረሻው የክብር ማማ ነው፤ የሀገርን መለያ በኩራት ለብሶ ደረትን ነፍቶ ብሔራዊ መዝሙርን እየዘመሩ ወደ ሜዳ መግባት ከምንም ነገር ጋር የማይወዳደር...

በዚህ እትም