አሚኮ ስፖርት

የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት

እኝህ ሰው የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበርን የመሰረቱ፣ በፕሬዝዳንትነትም ለ15 ዓመታት ያገለገሉ ናቸው:: የአፍሪካ እግር ኳስን ለማሳደግም ብዙ ለፍተዋል፤ ደክመዋል:: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንንም መስርተዋል::...

የዝሆኑ ወድቆ መነሳት

የሁለት ሺህ ሀያ ሦስቱ የአፍሪካ ዋንጫ በ ኮትዲቯር አሸናፊነት ተጠናቋል። ግዙፉ የእግር ኳስ ድግስ ትንፋሽን የሚያስውጡ፣ልብን የሚያሞቁ፣ ያልተጠበቁ ድራማዊ ክስተቶች ታይተውበት አልፏል። የአፍሪካ የእግር...

ሞገዱን ምን ነካው?

ይህ ክለብ ከተመሰረተ 43 ዓመታትን ተሻግሯል። ለረጅም ዓመታት በታችኛው የሊግ እርከን ቆይቷል። ወደ ላይኛው የሊግ እርከን (ፕሪሚየር ሊጉ) ካደገ ስድስት ዓመታትን ብቻ ነው ያስቆጠረው።...

የአጭር ርቀት ሯጭ ለምን አጣን?

ኢትዮጵያ ለአትሌቲክስ ስፖርት ተስማሚ የአየር ፀባይ ፣ምቹ የመሬት አቀማመጥ ያላት ተፈጥሮ ፀጋውን አብዝቶ የሰጣት ሀገር ናት። ይሄንን ፀጋ በመጠቀም እ.አ.አ በ1960 የሮም ኦሎምፒክ አበበ...

የታዳጊዎቹ ብክነት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባስቀመጠው ሕግ መሰረት እያንዳንዳቸው የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቢ (የወጣቶች ) ቡድን እንዲይዙ ያስገድዳል። ክለቦቹ አምስት ታዳጊ ተጫዋቾችን ደግሞ በስብስባቸው...

በዚህ እትም