አሚኮ ስፖርት

የሜዳዉ አናብስት የበጎ ሥራ አርአያዎች

በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚገኙ አፍሪካውያን ኮከቦች በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ የገቡት በእግር ኳስ ብቃታቸው ብቻ አይደለም:: ይልቁንም  ስማቸው ከፍ ብሎ የሚጠራው ከሜዳ ውጪ በሚያከናውኑት በጎ...

ስጋት ላይ የወደቀዉ የክልሉ የእግር ኳስ ስፖርት

በሀገሪቱ ትልቁ የሊግ እርከን ከአማራ ክልል ፋሲል እና ባሕር ዳር ከነማ እየተሳተፉ ይገኛሉ:: ደብረብርሃን ከተማ እና ደሴ ከተማ ደግሞ በሀገሪቱ ሁለተኛው የሊግ እርከን እየተፎካከሩ...

መበታተን የጀመረዉ የአንፊልድ ምሽግ

የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ አምና ያነሳው ሊቨርፑል ዘንድሮ ገና ከወዲሁ መንገዳገድ ጀምሯል፡፡ የ2025/26 የውድድር ዘመን ለቀዮቹ የ32 ዓመታት ታሪክን ወደ ኋላ የጎተተ የጨለማ ዘመን መጀመሪያ...

ዘንድሮስ ይሳካላቸዉ ይሆን?

አዲሱ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዓመት ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በጂማ እና በሀዋሳ ከተሞች ተጀምሯል፡፡ ምድብ “ሀ” በሀዋሳ እየተደረገ ሲሆን ምድብ “ለ” ደግሞ...

አጓጊዉ  የኤንቢኤ ፉክክር

የአሜሪካ ኤንቢኤ (ቅርጫት ኳስ ) የአዲሱ  የውድድር  ዘመን  ፉክክር ተጀምሯል:: በሊጉ 30 ቡድኖች የሚፎካከሩ ሲሆን በአጠቃላይም 82 ጨዋታዎች ይደረግበታል:: ኤንቢኤ ካለፈው ዓመት ፍጹም የተለየ...

በዚህ እትም